
ቦርዱ የቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የ6 ወራት አፈጻጸምን ገመገመ፡፡ ****ጥር 30/2017*****
ቦርዱ የቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የ6 ወራት አፈጻጸምን ገመገመ፡፡
****ጥር 30/2017*****
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የበጀት ዓመቱን የ6 ወራት...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስፖርት ውድድር ፍጻሜውን አገኘ፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስፖርት ውድድር ፍጻሜውን አገኘ፡፡
****ጥር 27/2017******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩትን ጨምሮ 49 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ያሳተፈው እና በአዲስ...

በዓለምአቀፍ ብየዳ ስልጠና ከዚህ ቀደም በቂ እድል ያላገኙትን ክልሎች ማዕከል ያደረገ ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡ *****************ጥር 20/2017********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ማምረት እና የብየዳ ልህቀት ማዕከል በሦስተኛ ዙር ዓለምአቀፍ ብየዳ ከስድስት ክልሎች የተውጣጡ ሙያተኞችን እያሳተፈ ይገኛል፡፡
የሥራና ክህሎት...

የኢንስቲትዩቱ 14ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር በሁለት የጥናት ስራዎች ላይ ተመስርቶ ተካሄደ፡፡ ************ጥር 14/2017*******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 14ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር በኤሌክትሪክ መኪና ቴክኖሎጂ እና በመጪው ዘመን የሰለጠነ የሰው ሀይል የገበያ ፍላጎት ላይ...

የኢንስቲትዩቱ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች የኢንስቲትዩቱን አዳዲስ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ጎበኙ። ******ጥር 09/017ዓ.ም****
የኢንስቲዩቱ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ዛሬ የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት አፈጻጸም ከገመገሙ በኋላ በተቋሙ የውስጥ አቅም እየተከናወኑ ያሉ ልማታዊ ፕሮጀክቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
ጉብኝቱን...

የኢንስቲትዩቱ ሐዋሳ ካምፓስ የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻም ምገማ መድረክ አካሄደ። **ጥር 9/2017 ዓ.ም**
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የሀዋሳ ካምፓስ የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል።
መድረኩን የከፈቱት የካምፓሱ ኃላፊ አቶ ፍፁም...

የኢንስቲትዩቱ የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ። *******ጥር 9/2017****
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ የተቋሙ ስራሀላፊዎች፣ ሥራአስፈጻሚዎች፣ ቡድን መሪዎች ፈካሊቲ ዲኖች እና ትምህርት...

የኢንስቲትዩቱ የስልጠና እና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 የበጀት ዓመቱ የ6ወራት እቅድ አፈጻጸም ተገመገመ። የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የስልጠናና አቅም ግንባታ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) የበጀት ዓመቱን የስልጠና ስራዎች ገምግመዋል።
በግምገማውም ዓመተ-ልህቀት ፪ ተብሎ በተሰየመው 2017 የሥልጠና ጥራትን ለማስጠበቅ እና በዚህም ልህቀት ለማምጣት የተሰሩ ስራዎች ተዳስሰዋል። ስልጠናዎች ይበልጥ ተግባር ተኮር እንዲሆን በተቀመጠው...

ኢንስቲትዩቱ ሠርቶ ያጠናቀቃቸውን የአቅመደካሞች ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስረከበ። ********ታህሳስ 28/2017******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 09 የሚገኙ የአቅመደካማ ቤቶችን ሰርቶ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ለተጠቃሚዎች አስረክቧል። ለበአል መዋያ ስጦታም አበርክቷል።
በርክክቡ...

ኢንስቲትዩቱ የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የሚሆን ‹‹የ21ኛው ክፍለዘመን ማህበረሰብ አቀፍ ትምህርት ቤት›› መገንባት ጀመረ። ************ጥር 02/2017 ዓ.ም***************
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ኢንስቲትዩቱ የሚያስገነባውን የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ማህበረሰብ አቀፍ ትምህርት ቤት ግንባታ በይፋ አስጀምረዋል፡፡
በማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የቴክኒክና ሙያ...

በኢንስቲትዩቱ ዓለምአቀፍ ብየዳ ስልጠና የወሰዱ የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ። *******ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም*******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የበጀት ዓመቱን ሁለተኛ ዙር የብየዳ ሰልጣኞች አሰልጥኖ አስመርቋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ስልጠናቸውን አጠናቅቀው እና...

የኢንስቲትዩቱ ዓመታዊ የስፖርት ፌስቲቫል ተጀመረ። ********ታህሳስ29/2017********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር የኢንስቲትዩቱን ዓመታዊ የስፖርት ፌስቲቫል በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል።
የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር...

የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ልማት ተልዕኮ ከተቋም አልፎ ለአገር ምሳሌ እና ሞዴል የመሆን ተልዕኮ ነው፡፡ (ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ – ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር) *************ታህሳስ 16/2017***************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ የኢንስቲትዩቱን የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ የስድስት ወራት ዕቅድ...

በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት የቴክኒክና ሙያ ማዕከል (UNEVOC) ኢንስቲትዩቱን አባል አድርጎ መቀበሉን ገለጸ። *********ታህሳስ 14/201/*********
በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) ስር የቴክኒክና ሙያ ጉዳዮችን ትኩረቱ አድርጎ የሚሰራው UNEVOC ሀላፊ ፍሬደሪክ ሁብለር በጻፉት ደብዳቤ የኢፌዲሪ ቴክኒክና...

የሁለተኛ ዓመት ‹‹አንድ ተጨማሪ ክህሎት ለዜጎች›› የስልጠና መርሃ-ግብር ተጀመረ። ******ታህሳስ 14/2017******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በመደበኛ እና በአጫጭር የስልጠና መርሃ-ግብሮች ከገበያ ፍላጎት ጋር የተጣጣሙ ስልጠናዎችን በመስጠት ብቁ ዜጎችን ማፍራቱን ቀጥሏል፡፡
ሰው ተኮር ስራዎችን...

ኢንስቲትዩቱ በውስጥ አቅም በሠራው ሥራ ከአገልግሎት ውጪ የነበሩ በርካታ ቁሳቁሶችን አገልግሎት እንዲሰጡ ማስቻሉ ተገለጸ። *****ታህሳስ 09/2017 ዓ.ም*******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በቢሮዎች፣ በስልጠና ክፍሎች፣ በተማሪዎች መመገቢያ ውስጥ በተለያየ ምክንያት ብልሽት ገጥሟቸው ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ ወንበሮችን በመጠገን ጥቅም ላይ...

ለኢንስቲትዩቱ አዲስ ሰልጣኞች የ5ሚሊየን ኮደርስ ኢንሼቲቭ ላይ መሠልጠን እንዲችሉ ገለጻ ተደረገ። *************ታህሳስ 12/2017********
የኢንስቲትዩቱ አዳዲስ ሰልጣኞች "ትውልድ ይማር፣ ትውልድ ይሰልጥን፣ ከዓለም ጋር ይፎካከር" በሚል እሳቤ ወጣቶች የቴክኖሎጂ እውቀታቸውን በማዳበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ብቁ ለማድረግ...

ኢንስቲትዩቱ የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ሥራ አስጀመረ። **********ታህሳስ 4/2017********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር በኢንስቲትዩቱ የአካል ጉዳተኞች ማዕከልን ሥራ ያስጀመሩ ሲሆን ማዕከሉን ለማሳደግ በግብአት፣ በሰው ሐይል...

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አሰላሳዮች ቡድን የአገራችንን የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስትራቴጅ ለማዳበር የሚያስችል ምክረሐሳብ እያመነጩ ነው። ************ታህሳስ10/2017*********
የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ አሰላሳዮች ቡድን (TVT Thinktank Group) በረቂቅ ላይ የሚገኘውን የአገራችንን የቴክኒክና ሙያ ስትራቴጂ ማዳበር የሚያስችል ምክረሐሳብ ለማሰባሰብ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ።
በእለቱ...

ኢንስቲትዩቱ ከፒክ የአይን ህክምና ክሊኒክ ጋር በመተባበር ለሰራተኞች የአይን ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ **************ታህሳስ 7/2017********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ከፒክ የአይን ህክምና ክሊኒክ ጋር በመተባበር ለሰራተኞች ለሁለት ቀናት የሚቆይ የአይን ህክምና እና የምክር አገልግሎት እንዲያገኙ አድርጓል፡፡
የኢንስቲትዩቱ...

ጥምር የስልጠና ስልትን በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት ውስጥ ባህል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ። ***********ታህሳስ 3/2017***********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጥምር የስልጠና ስልትን (Blended Training) በስፋት ለመተግበር የአሰልጣኞች ስልጠና የወሰዱ አሰልጣኞችን ተግባር ተኮር የሆነ የማንቂያ ስልጠና ሰጥቷል።
የኢንስቲትዩቱ...

ኢንስቲትዩቱ በሲዳማ ክልል ከሚገኙ ኮሌጆች ለተወጣጡ መሪ አሠልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና ተጠናቀቀ። ***********ታህሳስ 5/2017********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር በክልሉ ከሚገኙ ኮሌጆች ለተውጣጡ መሪ አሠልጣኞች በlnnovative Pedagogy...

ለአፍሪካ እድገት፤ ሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ልማት!
ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በክህሎት ልማትና በወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትብብር መስራታችንን ለማጠናከር በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ በባንኩ የሰው ኃይል፣ ወጣቶችና...

ኢንስቲትዩቱ በደረጃ ስምንት ስልጠና ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት መጀመሩ ተገለጸ። ************ህዳር 18/2017*********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ/ም አጋማሽ በሁለት ፕሮግራሞች በደረጃ ስምንት ስልጠና መስጠት እንደሚጀምር የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ገልጸዋል።
ከደረጃ...

የክህሎት ኢትዮጵያ ተሳታፊዎች በቢዝነስ ዲዛይንና በእእምሮአዊ ንብረት ምዝገባ ላይ ያተኮረ ስልጠና እየወሰዱ ነው። ********ህዳር 19/2017 ዓ.ም*******
የክህሎት ኢትዮጵያ ሁለተኛው ዙር ተሳታፊዎች እየተሰጧቸው ካሉት የልል-ክህሎት ስልጠናዎች ውስጥ በቢዝነስ ዲዛይንና በእእምሮአዊ ንብረት ምዝገባ ላይ ያተኮረ ስልጠና በተለያየ ቡድን ሆነው እየወሰዱ...

በክህሎት ኢትዮጵያ እየተሳተፉ ያሉ ዜጎች በስነምግባርና በአገርፍቅር ላይ ያተኮረ ግንዛቤ እና ማብራሪያ እየተሰጣቸው ነው። ህዳር 16/2017 ዓ.ም
በክህሎት ኢትዮጵያ እየተሳተፉ ያሉ ዜጎች በስነምግባርና በአገርፍቅር ላይ ያተኮረ ግንዛቤ እና ማብራሪያ እየተሰጣቸው ነው።
ህዳር 16/2017 ዓ.ም
ዜጎች በተለይም ወጣቶች በቴክኖሎጂና በፈጠራ ስራ የተሻለ...

ትብብር ለላቀ የቴክኒክና ሙያ ስኬት በቻይና የተለያየ ተቋማት ጋር በተደረገ ጉብኝት 4 ዋና ዋና ውጤቶች መመዝገባቸውን የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ገልፀዋል።
የሄናን ግዛት ላይ በተካሄደው Chinese+ Vocational Skills Conference ላይ በተመረጡ የሙያ መስኮች ላይ ከሄናን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በተለያዩ ሙያዎች ስልጠና ለማጠናከር ስምምነት...

መሠረቱን ጣሊያን ያደረገው ዩኒቨርሳል አርትና ዲዛይን ኢንስቲትዩት ሥራ ሀላፊዎች በኢንስቲትዩታችን ጉብኝት አደረጉ። ******ህዳር 13/2017****
መሠረቱን ጣሊያ አድርጎ በሲኒማ፣ በፋሽንና ዲዛይን ቴክኖሎጂ ላይ የሚሰራው ዩኒቨርሳል አርትና ዲዛይን ኢንስቲትዩት (Universal Art and Disign Institute) ኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና...

የኢንስቲትዩቱ ስድስተኛ ሳምንት ጥናትና ምርምር ሴሚናር በዘርፉ ገጽታ ግንባታ ስራ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ተካሄደ፡፡ ***********ህዳር 11/2017************
የኢንስቲትዩቱ ስድስተኛ ሳምንት ጥናትና ምርምር ሴሚናር በዘርፉ ገጽታ ግንባታ ስራ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ተካሄደ፡፡
***********ህዳር 11/2017************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በበጀት ዓመቱ ስድስተኛ...

#Call_for_Abstract The 3rd Annual Assembly and International Confrence 2025
#Call_for_Abstract
The 3rd Annual Assembly and International Confrence 2025
All reactions:
16You and 15 others...

የአፍሪካ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲዎችና ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጆች ማህበር (ATUPA) ዋና ፀሀፊ በኢንስቲትዩቱ ጉብኝት አካሄዱ። ************ህዳር 6/2017***********
የክህሎት ልማትን ማጎልበት እና በአህጉሪቱ ወጥነት ያለው ሥርዓተ ስልጠና እንዲኖር የፖሊሲ ሐሳቦችን በማመንጨት እየሰራ የሚገኘው "የአፍሪካ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲዎችና ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጆች ማህበር (ATUPA)"...

ዓለምአቀፍ በያጆችን በስፋት እና በጥራት ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ገለጹ። ************ህዳር 1/2017**********
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ማምረትና ብየዳ ልህቀት ማዕከል በዓለምአቀፍ ብየዳ የአሰልጣኞች ስልጠና የተከታተሉ ሠልጣኞች ተመርቀዋል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር...

የስልጠናና አቅም ግንባታ ዘርፍ በ2017 ለኢንስቲትዩቱ ልህቀት ቁልፍ ሚና እንደሚወጣ የስልጠናና አቅም ግንባታ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሄር (ረ/ፕሮፌሰር) ገለጹ። ************ጥቅምት 25/2017************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የስልጠናና አቅም ግንባታ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሄር (ረ/ፕሮፌሰር) የዘርፉን የ2017 የስልጠናና አቅም ግንባታ ዕቅድ ተናባቢነቱ ላይ ግምገማ...

ኢንስቲትዩቱ በመጀመሪያ ዙር በአሽከርካሪነት ሙያ ያሰለጠናቸውን ዜጎች አስመረቀ፡፡ ****************ጥቅምት 21/2017********************
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ‹‹ኢትዮ-ቻይና የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ት/ቤት›› ለውጪ አገራት ስራ ስምሪት የሰለጠኑ አሽከርካሪዎች ተመዝነው ብቁ መሆናቸው በመረጋገጡ ከኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር...

የአገራችንን የግንባታ ኢንደስትሪ በቴክኖሎጂ ለማዘመን እና የሠው ሐይሉን ለማብቃት ያለመ የላቀ ትብብር። *****************ጥቅምት 20/2017********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በአገራችን የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ አዲስ ባህል እየፈጠረ ከሚገኘው የኦቪድ ግሩፕ በጋራ የግንባታ ኢንደስትሪውን በሰው ሐይልና በቴክኖሎጂ ለማዘመን በጋራ...

ኢንስቲትዩቱ የአቅመደካማ ቤቶችን ሠርቶ ለማስረከብ ስራ ጀመረ። ***ጥቅምት 12/2017********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ማህበረሰባዊ አገልግሎት መስጠት ከተሠጡት ተልዕኮዎች አንዱ ሲሆን ከሠሞኑ በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 9 የሚገኙ የአቅመ ደካማ ቤቶችን ሰርቶ...

አውሮፓ ህብረት እና የፊንላንድ መንግስት ለቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። *******ጥቅምት 7/2017****************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እና የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ ከአውሮፓ...


#አሁን #Now
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ለሳተላይት ተቋማት አመራሮችና አሠልጣኞች ‹‹ቴክኒክና ሙያ በዓለምአቀፍ አውድ፣ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና የኢንስቲትዩቱ...

The institute’s 2017 E/C annual research seminars started stage.
The institute's 2017 E/C annual research seminars started stage.
************ጥቅምት 6/2017************
The director of FDRE Technical and Vocational Training Institute Dr. Biruk Kedir said...

A group of delegates from the German embassy, GIZ and KFW national and regional coordinators visited the institute
Leaders of financial institutions and trading companies led by German Federal Minister of Economic Development and Cooperation Alexander Fries visited the works...

ከአይቤክስ ቴክኖሎጂስና ፕሮሞሽን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ።
*************ጥቅምት 2/2017 *************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ከአይቤክስ ቴክኖሎጂስና ፕሮሞሽን ሥራ አስኪያጅ ወጣት ኢዘዲን ካሚል ጋር ተቋማቱ...

ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ስልጠና እና የማነቃቂያ መድረክ ተካሄደ፡፡
*****************መስከረም 30/2017**************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በዓለምአቀፋዊና አገራዊ የቴክኒክና ሙያ እሳቤዎች ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያለመ የስልጠና መድረክ ተካሂዷል፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር...


የሱንቡላ ፕሮጀክት ከኢንስቲትዩቱ ልምድ ለመቅሰም የሚያስችል ውይይት እና የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። **************መስከረም 29/2017*********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር በወጣቷ ስራ ፈጣሪ እና የኢትዮጵያ ወጣት አንተርፕረነሮች ማህበር ፕሬዚደንት ሳሚያ አብዱልቃድር የተመራ...

ኢንስቲትዩቱ በ2017 ለሀገር ውስጥና ለዓለምአቀፍ ገበያ ብቁ የሆኑ በያጆችን በስፋት እና በጥራት ለማፍራት እየሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ። ******መስከረም 28/2017********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2017 ዓ/ም የዓለምአቀፍ ብየዳ የአሰልጣኞች ስልጠናን በይፋ አስጀምሯል።
የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ማምረትና የብየዳ ልህቀት ማዕከል ሐላፊ የሆኑት ዶ/ር ሠላሙ...

ኢንስቲትዩቱ ለመሀል ሜዳ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ 10 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የሥልጠና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ************መስከረም 27/2017**********
የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሀብታሙ ሙሉጌታ ለመሀል ሜዳ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ግምታቸው 10 ሚሊየን ብር የሆኑ የስልጠና ጥራትን...

Federal Technical and Vocational Training Institute Senate has discussed and passed a decision on acceptance grade 12th Remedial.
It is announced that the institute widen the scope of acceptance and will accept trainees who have completed grade 12 in remedial.
********SEPTEMBER...

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ። Chinese Ambassador visits the Institute. ******መስከረም 16/2017********Sept. 26 2024******
በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ሸን ሃይ በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኢንደስትሪያል ሮቦቲክስ ሜካትሮኒክስ ስልጠና የሚሰጠውን የሉባን ወርክሾፕን ጎብኝተዋል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር...

የአሰልጣኞችን አቅም ለማሳደግ ቀጣይነት ያለው ሥራ እንደሚሰራ ተጠቆመ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎቸ "ብቃት ለቴክኒክና ሙያ ልህቀት" በሚል የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ አመራሮችና አሰልጣኞች ስልጠና...

ኢንስቲትዩቱ ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚመጥኑ እና የበቁ ሙያተኞችን ለማፍራት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐብታሙ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ገለጹ።
ኢንስቲትዩቱ ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚመጥኑ እና የበቁ ሙያተኞችን ለማፍራት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐብታሙ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ገለጹ።
ሁለተኛው ሲጉል የተሰጥኦ ማበልጸጊያ...

ኢትዮጵያ በ47ኛው ዓለም አቀፍ የክህሎት ውድድር ተሳትፎዋ
ኢትዮጵያ በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 47ኛው ዓለምአቀፍ የክህሎት ውድድር በሦስት የውድድር መስኮች ማለትም IT Network Systems Administration (IT)፣ Cabinetmaking (Woodwork)፣ እና...

Panal Discussion On Summer Camp Expo
This camp program is where we learned how to achieve a set goal if there is #strength and #persistence. (The institute's technology...

#ፈጠራን_በክህሎት
በክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በይፋ የተጀመረው የሰመር ካምፕ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።
በኤክስፖው ከ78 በላይ የተለያዩ ችግር ፈቺ ፈጠራዎች...

አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 1/2016 (ኢዜአ):-በቴክኖሎጂ ፈጠራ ተወዳድረው ያሸነፉ ወጣቶች የፋብሪካ ማሽነሪን ጨምሮ ችግር ፈች የምርምር ውጤቶችን ማፍለቅ መጀመራቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሰመር ካምፕ ቴክኖሎጂ ኤክስፖን ጎብኝተዋል።
አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 1/2016 (ኢዜአ):-በቴክኖሎጂ ፈጠራ ተወዳድረው ያሸነፉ ወጣቶች የፋብሪካ ማሽነሪን ጨምሮ ችግር ፈች የምርምር ውጤቶችን ማፍለቅ መጀመራቸውን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት...

Ethiopia Joins WorldSkills International: “A New Era in Vocational Excellence”
Article Ethiopia Joins WorldSkills International
Ethiopia Joins WorldSkills...

2ኛዙር የሠመርካምፕ የቴክኖሎጂና ፈጠራ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ያዘጋጁት በአይነቱ ልዩ የሆነ የቴክኖሎጂ ማበልጸጊያ ፕሮግራም ወጣቶች የፈጠራ ሐሳባቸውን እና ችሎታቸውን ወደ...

ቴክኒክና ሙያ ስርዓት ላይ የሚሰራው ስራ የአገርን ኢኮኖሚ ለመለወጥ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ጉልህ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ************ነሐሴ 23/2016**************
ብቃት ለቴክኒክና ሙያ ልህቀት'' በሚል መሪ ሀሳብ በአገርአቀፍ ደረጃ ለቴክኒክና ሙያ አሰልጣኞች እየተሰጠ የሚገኘው አቅም ግንባታ ስልጠና ሁለተኛ ቀን ላይ ደርሷል፡፡
ከ17 የስልጠና...

የቴክኒክና ሙያ ዘርፉ የመፃኢ ጊዜ እድላችንን ከሚወስኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
የቴክኒክና ሙያ ዘርፉ የመፃኢ ጊዜ እድላችንን ከሚወስኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡
ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
"ብቃት ለቴክኒክና ሙያ ልህቀት" በሚል መሪ ሃሳብ...

የኢንስቲትዩቱ የክረምት መርሐግብር ሠልጣኞች የመውጫ ፈተና እየወሰዱ ነው።
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የክረምት መርሐግብር ሰልጣኞች በኢንስቲትዩቱ ዋና ግቢ፣ በአዲግራት፣ በባህር ዳር፣ በራያ፣ ወልቂጤ እና በወሎ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የመውጫ ፈተናቸውን...

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩቱን ጨምሮ የሥራና ክህሎት ተጠሪ ተቋማት በታሪካዊው ቀን አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ፡፡
ነሐሴ 17/2016ዓ/ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ብሔራዊ ፕሮግራም ላይ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩቱን ጨምሮ የሥራና ክህሎት ተጠሪ ተቋማት አመራሮች...

በስቴም ማዕከል ከአጠቃላይ ትምህርት የመጡ ተማሪዎች የኮምፒተር ፕሮግራሚንግ ስልጠና እየወሰዱ ናቸው፡፡ ነሃሴ 15/2016 ዓ.ም.
ከስቴምፖወር ጋር በመተባበር በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ፣ ሂሳብ እና ተያያዥ ችሎታ ወጣቶችና ልጆች የተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ የሚያግዝ የኢንስቲትዩቱ ስልጠና ማዕከል፣ የመጀመሪያ ሰልጣኞችን ተቀብሎ...

የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ማሻሻያው ዋና ዓላማ ሀገር መገንባት የሚያስችሉ ተቋማትን መፍጠር ነው፡፡ ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ተግባራዊ የሚያደርጉት የአገልግሎት እና አስተዳደር ማሻሻያ አፈፃፀምን አስመልክቶ ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በተገኙበት ከተቋማቱ የካውንስል...

“Ethiopia Joins WorldSkills International: A New Era in Vocational Excellence”
"Ethiopia Joins WorldSkills International:
A New Era in Vocational Excellence"
Ethiopia has taken a significant step forward in enhancing its Technical and Vocational...

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት መደበኛውን ወርሃዊ የማለዳ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት መደበኛውን ወርሃዊ የማለዳ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡
System Thinking ተቋማዊና ሀገራዊ ተልዕኮን ለማሳካት ያለው ፋይዳ እና ስልጠናና የሥራ ገበያ...

የኢንስቲትዩቱ ስቴም ማዕከል የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞችን ተቀበለ። ነሀሴ 07/2016 ዓ.ም
የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ ላይ ወጣቶችን ለላቀ የፈጣራ ሃሳብና ልምድ የሚያሳድገው የስቴም ስልጠና ማዕከል ዛሬ የመጀመሪያ ዙር ወጣቶችን ተቀብሎ ማሰልጠን ጀምሯል።
የስልጠናው...

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ክህሎት ድርጅት አባል ሆነች
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የአባልነት ጥያቄ አቅርባ ላለፉት ሁለት ተከታታይ ዓመታት ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ምላሹን ስትጠባበቅ...


የISO 9001: 2015 የጥራት ደረጃ የምስክር ወረቀት ርክክብ ስነስርዓት ተካሄደ። ሃምሌ 30/2016 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የተስማሚነትና ምዘና ድርጅት በተከታታይነት ያካሄደውን የጥራት ቁጥጥር ካጠናቀቀ በኋላ የISO 9001:2015 የጥራት የምስክር ወረቀት ዛሬ በኢንስቲትዩቱ በመገኘት ሰጥቷል።
የጥራት የምስክር ወረቀቱን ከኢትዮጵያ...

በኢንስቲትዩቱ በሚገኘው የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ትራንስፎርሜሽንና ቀጠናዊ ትስስር ፕሮጀክት (EASTRIP) የሚካሄደው የልሕቀት ማዕከላት የግንባታ አፈጻጸም በጥሩ ደረጃ ላይ መሆኑን የዓለም ባንክ የሱፐር ቪዥን ቡድን ገለጸ።
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) በዛሬው ዕለት በኢንስቲትዩቱ ከተገኙት የዓለም ባንክ የሱፐር ቪዥን ቡድን አባላት...

የኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ በልዩነት ለመስራት ኢንስቲትዩቱ ኢቭቶጵያ ከተባለ ስታርትአፕ ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ሃምሌ 23 2016 ዓ.ም.
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ኢንስቲትዩቱ ‘ከማሰልጠን በላይ’ እሳቤን ሰንቆ የቴክኖሎጂ ልማት ስራ ላይ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ያለ...
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖቻችን አጋርነታቸውን እናሳዩ ይገኛሉ።
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖቻችን አጋርነታቸውን...


ለቴክኒክና ሙያ ዘርፍ አመራሮች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ
የደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ላለፉት አምስት ቀናት ለቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል።
በስልጠናው ማጠቃለያ ተገኝተው...

A call for Ethiopian Coders Dear All,
We are excited to inform you about the government's new initiative, "5 Million Ethiopian Coders," launched with the support of partners. This...

የቴክኒክና ሙያ ስርዓት ለጥራት ስራ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። ******ሐምሌ 19/2016******
የኮርያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (KOIKA) ለፌደራልና ለክልል የቴክኒክና ሙያ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል። በስልጠናውም ኮርያ እና ኢትዮጵያ በቴክኒክና ሙያ ስርዓታቸው...

Korea International Cooperation Agency (KOIKA) has Giving capacity building training for federal and regional technical and professional managers.
It is reported that the technical and professional system is being worked with special attention to quality work.
******ሐምሌ 19/2016******
Korea International Cooperation Agency...

“በአንድ ድንጋይ …” የሰመር ካምፕ ቴክኖሎጂዎች ትሩፋት *************ሐምሌ 18/2016*************
ኢንስቲትዩታችን ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር ያዘጋጀው እና በርካታ ቴክኖሎጂ ፈጣሪዎችን ያሰባሰበው የሰመር ካምፕ ፕሮግራም ዘርፈብዙ አገልግሎት ያላቸው ቴክኖሎጂዎች እየተፈጠሩበት ቀጥሏል፡፡
ወጣት አህላም አሊ...


The Federal Technical and Vocational Training Institute (FTVTI) recently made a significant stride in its quest to enhance vocational training and skills
The Federal Technical and Vocational Training Institute (FTVTI) recently made a significant stride in its quest to enhance vocational training and skills...

ኢትዮጵያ የወደፊት የሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት። ዛሬ በይፋ የጀመርነው የ”አምስት ሚሊዮን ኮደርስ” መርሃግብር ታላቅ እድል ነው። ወጣቶች በመርሃግብሩ በመመዝገብ ክሂሎት እንዲያገኙና አለምአቀፍ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እንዲያገኙ ሁሉም እንዲያበረታታ ጥሪ አቀርባለሁ።
ኢትዮጵያ የወደፊት የሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት። ዛሬ በይፋ የጀመርነው የ''አምስት ሚሊዮን ኮደርስ'' መርሃግብር ታላቅ እድል ነው። ወጣቶች በመርሃግብሩ በመመዝገብ ክሂሎት...

የክህሎት ልማት፣ የሥራ ዕድል እና ሠላማዊ ኢንዱስትሪ የመፍጠር ሥራዎች የሁሉንም አካላት ርብርብ የሚጠይቅ መሆኑ ተገለፀ
የክህሎት ልማት፣ የሥራ ዕድል እና ሠላማዊ ኢንዱስትሪ የመፍጠር ሥራዎች የሁሉንም አካላት ርብርብ የሚጠይቅ መሆኑ ተገለፀ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት...

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ጥራት ባለው ሁኔታ እንዲካሔድ በደህንነት ካሜራዎች ጭምር ታግዞ ክትትል ሲደረግ እንደነበር ተገለፀ፡፡
በኢንስቲትዩቱ እየተሰጠ የሚገኘው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ጥራት ባለው ሁኔታ እንዲካሔድ በደህንነት ካሜራዎች ጭምር ታግዞ ክትትል ሲደረግ እንደነበር ተገለፀ፡፡
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና...

Japan International cooperation Agency visits FDRE TVT Institute.
የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ከኢንስቲትዩቱ ጋር አብሮ ለመስራት የሚስችል ውይይት ጀመረ፡፡
Japan International cooperation Agency visits FDRE TVT Institute.
*******ሐምሌ 9/2016 16...

አገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና
አገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተናን በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ 7/2016 አቀባበል እየተደረገ ነው።
ውድ ተፈታኞች...

ኢንስቲትዩቱ ‘ግዝሽ ኢንዱስትሪስ’ ከተባለ የማሽን አምራች ድርጅት ጋር አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተመካከረ። ሰኔ 24/2016 ዓ.ም
ሰኔ 24/2016 ዓ.ም
በኢንስቲትዩታችን ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) የተመራ ቡድን ዛሬ ‘ግዝሽ ኢንዱስትሪስ’ የአምራች ኩባኒያ የስራ እንቅስቃሴ የተመለከተ ሲሆን በጋራ ለመስራት በሚቻልበት...

‹‹ቴክኖሎጂዎች፣ የምርምር ውጤቶች እና የፈጠራ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ማደግ ጉልህ ሚና ይጫወታሉ›› በሚል መልዕክት ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ትውውቅ መድረክ ተካሔደ። *************ግንቦት 30/2016************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት እና የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በትብብር የሲቪል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲን 2ኛ ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ እና የቴክኖሎጂ ማሳያ ፕሮግራም...

የቋንቋና ባህል ትስስርን ማጎልበት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የቻይና ቋንቋ ውድድር “ቻይኒዝ ብሪጅ” 23ኛው ዙር የኢትዮጵያ ውድድር በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ ተካሂዷል። *****************ግንቦት 28/2016***********
በኢትዮጵያ የቻይና ቋንቋን በዩኒቨርሲቲ ደረጃ የሚያጠኑ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት ይህ ውድድር በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ፣ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት እና...

ጥናትና ምርምሮች በሼልፍ ሳይወሰኑ ወደተግባር ተለውጠው አገር እንዲጠቅሙ ባለድርሻ አካላት በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ።
የኢንስቲትዩቱ የኤክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ ና አይሲቲ ካፋሊቲ 2ኛው ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ በዘርፉ ያሉ የለውጥ ሐሳቦች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ተካሄደ።
****ግንቦት 28/2016******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት
የኢፌደሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌድሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩትን ጉበኙ።
ግንቦት 27/2016 ዓ.ም
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተመስገን ጥሩነህ ኢንስቲትዩቱን...

3ኛው ዓመታዊ የመካኒካል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ ጥናትና ምርምር ሴሚናር ዘመኑ በሚጠይቃቸው እድገቶች እና ለውጦች ላይ ለመምከር #Recent_Advances_in_Automotive_and_Manufacturing_Technology/ Engineering በሚል ርዕስ መካሄድ ጀመረ። ******************ግንቦት 26/2016***********
የኢንስቲትዩቱ የጥናት ምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር #ሐብታሙ_ሙሉጌታ ሴሚናሩን በንግግር ሲከፍቱ ኢንስቲትዩቱ በየሳምንቱ ጥናትና ምርምር ሴሚናር እያካሄደ 29ኛ ሳምንት...

የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና አመራሮች ካውንስል ፓናል ውይይት በማድረግና የቦርድ አባላትን በመምረጥ ተጠናቀቀ፡፡ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም
በስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፌሪሃት ካሚል የተከፈተውና ምክክር ስደረግበት የዋለው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ አመራሮች ካውንስል ከሁሉም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆችና የክልል ቢሮ...

ኢንስቲትዩቱ የISO 9001:2015 የጥራት ተሸላሚ ለመሆን የጀመረው ስራ በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ***********ግንቦት 23/2016************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የISO 9001:2015 የጥራት ተሸላሚ ለመሆን ከግንቦት 1/2016 ዓ/ም ጀምሮ በይፋ ያስጀመረው ስታንዳርዶችን የመፈጸም ስራ በጥሩ አፈጻጸም እንደሚገኝ...

online training equipment program (Content Development) is showing a lot of changes.
It has been reported that the institute's online training equipment program (Content Development) is showing a lot of changes.
Third week online training...

‹‹ኢንስቲትዩቱ በተግባራዊ ስልጠና ያለው ልምድ እና የተደራጀ ተቋማዊ ብቃት በጋራ ለመስራት እንድናቅድ አነሳስቶናል›› (ዶ/ር ሐሰን የሱፍ-የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት) **************ግንቦት 22/2016***************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር #ብሩክ_ከድር ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር #ሐሰን_የሱፍ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የሥምምነት ፊርማ ተፈራርመዋል፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና...

Establishment of Ethiopian Technical and Vocational Institutions Administrators Council
የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና አመራሮች ካውንስል ግንቦት 21/2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ይመሰረታል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የአገራችንን...

ኢንስቲትዩቱ፣ ከአምስት ዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር ዘመናዊ የሥራ አመራር ስልጠና ማዕከል ለመመስረት ውይይት አካሄደ። *************ግንቦት 19/2016******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት እና አምስት ዓለምአቀፍ ተቋማት በትብብር ዘመናዊ የሥራአመራር የስልጠና ማዕከል ለመክፈት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ጀምረዋል።
በዛሬው ዕለት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር...

ኢንስቲትዩቱ አዲስ ባዘጋጀው መዋቅራዊ ጥናት ላይ ለሀዋሳ ካምፓስ አመራሮችና ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ። *******ግንቦት 17/2016 ዓ.ም*******
ኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የተሰጠውን ተልዕኮ ማሳካት የሚያስችል ሲቪል ሰርቪስ መዋቅር ለመፍጠር አዲስ አደረጃጀት አስጠንቶ ማጠናቀቁን ተከትሎ ተመሳሳይ ግንዛቤ ደረጃ ላይ...

ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተደረገ፡፡ *************ግንቦት 16/2016*****************
የኢፌዲሪ ቴክክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ #ኤልያስ_አዋቶ ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ #መአዛ_አበራ ጋር ሁለቱ ተቋማት...

የኮሪያ ኢንተርናሽናል ትብብር ኤጀንሲ (KOIKA) ለኢንስቲትዩቱ የሚያደርገውን ሁለተኛ ምዕራፍ ድጋፍ ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ።
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር #ብሩክ_ከድር የኮሪያ ኢንተርናሽናል ትብብር ኤጀንሲ (KOIKA) ሁለተኛ ምዕራፍ ትብብር ለማስቀጠል በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያ በኢትዮጵያ...

የኢንስቲትዩቱ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) ከሁሉም ዓመት ከየትምህርት ክፍል ተወካይ ተማሪዎች ጋር ውይይት አካሒዱ።
በርከት ያሉ ጉዳዮች በተነሱበት በዚህ መድረክ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኢንስቲትዩቱ የሚሰጥ በመሆኑ የሚያጋጥምን የአካዳሚክ ካሌንደር ለውጥ እንዴት በአግባቡ መፈጸም እንደሚገባ በስፋት...

ኢንስቲትዩቱ ዲጂታል ልህቀትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ።
ኢንስቲትዩቱ ዲጂታል ልህቀትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ።
************ግንቦት 14/2016*************
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጥራት ያለው ስልጠናን ለማረጋገጥ ከሚሰራቸው ስራዎች ቁልፍ ከሚባሉት መካከል...

የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር ባህል ብዙ ተቋማት ከአንስቲትዩቱ ጋር በዘርፉ ላይ አብረው እንዲሰሩ ፍላጎት እንዲያድርባቸው እያደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲተዩት 29ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር በሁለት ርዕሰ ጉዳዮች ማለትም የመጀመሪያው “The Future of Entrepreneur Innovation: Harnessing the...

ተቋማዊ አቅሞችን በማቀናጀት ተኪ ቴክኖሎጂዎችን በስፋት ለማምረት ያለመ ትብብር ። **********ግንቦት 13*********
የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር #በአሚዮ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና #በሀምድ ጀነራል ማሸነሪ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ አብሮ ለመስራት የሚያስችል...

የመንግስት ተቋማት በሚሰጡት አገልግሎት ላይ የሚታይ ክፍተትን ለመሙላት የአስተዳደርና አገልግሎት ሪፎርሙን በአግባቡ መረዳትና መተግበር እንደሚያስፈልግ ተመላከተ ሀዋሳ፡ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የፌዴራል ስራና ክህሎት ሚኒስቴር በመንግስት አስተዳደርና አገልግሎት ሪፎርም ዙሪያ ለሚዛን ግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል።
የመንግስት ተቋማት በሚሰጡት አገልግሎት ላይ የሚታይ ክፍተትን ለመሙላት የአስተዳደርና አገልግሎት ሪፎርሙን በአግባቡ መረዳትና መተግበር እንደሚያስፈልግ ተመላከተ
ሀዋሳ፡ ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የፌዴራል ስራና...

ኢንስታትዩቱ በኢንተርኔት የማስተማሪያ ስልት (E-learning) የማስተማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅት (Content Development) ያለበት ደረጃ ተገመገመ።
ኢንስታትዩቱ በኢንተርኔት የማስተማሪያ ስልት (E-learning) የማስተማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅት (Content Development) ያለበት ደረጃ ተገመገመ።
የኢንስቲትዩቱ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዋና ዳይሬክተር #ሐፍቶም_ገ_እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) በኢንስታትዩቱ የገጽ ለገጽን...

አራተኛው አህጉርአቀፍ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ባለሙያዎች ኮንፈረንስ በኢንስቲትዩቱ መካሄድ ጀመረ።
አራተኛው አህጉርአቀፍ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ባለሙያዎች ኮንፈረንስ በኢንስቲትዩቱ መካሄድ ጀመረ።
***************ግንቦት 10/2016**************
የኢትዮጵያ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ባለሙያዎች ማህበር ያሰናዳውና ለሁለት ቀናት የሚቆየው ኮንፈረንስ ‹‹የአፍሪካ የመምህራን ማህራትን...

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 28ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር
ኢንስቲትዩቱ በአገራችን በትኩረት የተለዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶችን ቴክኖሎጂ ልማት የሚያስተሳስር ሴሚናር አካሄደ።
********ግንቦት 7/2016*********
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 28ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር...

STEM Power Inauguration
ኢንስቲትዩቱ ሕጻናትን እና ወጣቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ስልጠና አብቅቶ ለቴክኖሎጂ ፈጠራ በማዘጋጀት የህብረተሰቡን ችግሮች መፍታት ያስችላል የተባለለት የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ የስልጠና...

STEM Power’s STEM Power Inauguration Center
STEM FOR CHILDREN:
STEM education for children focuses on engaging young learners in Science, Technology, Engineering, and Mathematics in an integrated and hands-on...

Technology Mapping On Prioritized Government Development Sectors
Technology Mapping On Prioritized Government Development Sectors....

The Ethiopian Luban Workshop at TVT Institute
The Ethiopian Luban Workshop at TVT Institute is to get further expansion and enhancement from Tianjin University of Technology and Education in...

HUAWEI opens its ICT Academy at TVT Institute.
HUAWEI opens its ICT Academy at TVT Institute.
************
HUAWEI is internationally recognized company to provide ICT infrastructure and service throughout the world. It...

Providing the necessary international skills for industry technicians
‘’We are providing the necessary international skills for industry technicians, ‘’says Welding Training and Technology Center....

ሁዋዌ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት የአይሲቲ ስልጠና ማዕከሉን አስጀመረ።
ሁዋዌ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት የአይሲቲ ስልጠና ማዕከሉን (HUAWEI ICT Academy) አስጀመረ።
*********** *********
ሁዋዌ ዓለምአቀፍ የመረጃ እና የመገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) መሠረተ-ልማት አቅራቢና አገልግሎት...

የኢንደስትሪ ሙያተኞች ብቁ የሚሆኑበትን ዓለምአቀፍ ተቀባይነት
የኢንደስትሪ ሙያተኞች ብቁ የሚሆኑበትን ዓለምአቀፍ ተቀባይነት ያለው ክህሎት እያስጨበጠ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ #የብየዳ_ስልጠና_እና_ቴክኖሎጂ_ማዕከል አስታወቀ።
***************
የብየዳ ቴክኖሎጂ በተለያዩ የስራ አይነቶች ላይ የሚፈለግ ውድ ሙያ ነው።...

የሉባን የሥልጠና ማዕከልን ለማስፋ እንደሚሰራ ተገለፀ
በቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት የሚገኘውን የሉባን ስልጠና ማዕከል የማስፋትና የማጠናከር ስራ እንደሚቀጥሉ የቲያንጂን ቴክኖሎጂና ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በኢፌዲሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር...