Japan International cooperation Agency visits FDRE TVT Institute.
የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ከኢንስቲትዩቱ ጋር አብሮ ለመስራት የሚስችል ውይይት ጀመረ፡፡
Japan International cooperation Agency visits FDRE TVT Institute.
*******ሐምሌ 9/2016 16 July 2024**********
የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ከኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በዲጂታል መሰረተ ልማት እና ክህሎቶች ላይ አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት ማካሔድ ጀምረዋል፡፡
የኢንስቲትዩቱ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረዳት ፕሮፌሰር) በበኩላቸው የኢንስቲትዩቱን የኢንተርኔት ስልጠና (e-learning) ፣ የጥምር ስልጠና (blended learning) ፣ የዲጂታል መሰረተ ልማት ሁኔታዎችን ያብራሩ ሲሆን ለእንግዶቹ የዳታ ሴንተር እና ዲጂታል ስቱዲዮዎች ያሉበትን ሁኔታ አስጎብኝተዋል፡፡
በወይይቱ እንደተገለፀው ዝርዝር የትብብር ሁኔታዎች ላይ በቀጣይ እንደሚብራራ ተገልጿል፡፡
Japan International cooperation Agency (JICA) is to work on Ethiopian TVET digital infrastructure up scaling.
The Agency Ethiopia and Africa regional office officials and experts led by JICA Ethiopia Office representative, Ruhi Miyauchi met FDRE TVT Institute Director General Biruk Kedir (PhD) and Deputy Director General Haftom Gebregziabeher (Assistant professor) this morning.
Officials have been informed the digital infrastructure types and strength of the Institute and polytechnic colleges of Ethiopia.
JICA wants to upscale the digital infrastructure of some selected TVET institutes of Ethiopia.




