የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ጥራት ባለው ሁኔታ እንዲካሔድ በደህንነት ካሜራዎች ጭምር ታግዞ ክትትል ሲደረግ እንደነበር ተገለፀ፡፡

በኢንስቲትዩቱ እየተሰጠ የሚገኘው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ጥራት ባለው ሁኔታ እንዲካሔድ በደህንነት ካሜራዎች ጭምር ታግዞ ክትትል ሲደረግ እንደነበር ተገለፀ፡፡ በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ‘ግዝሽ ኢንዱስትሪስ’ ከተባለ የማሽን አምራች ድርጅት ጋር አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተመካከረ። ሰኔ 24/2016 ዓ.ም

ሰኔ 24/2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩታችን ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር (ዶ/ር) የተመራ ቡድን ዛሬ ‘ግዝሽ ኢንዱስትሪስ’ የአምራች ኩባኒያ የስራ እንቅስቃሴ የተመለከተ ሲሆን በጋራ ለመስራት በሚቻልበት...
Read more

‹‹ቴክኖሎጂዎች፣ የምርምር ውጤቶች እና የፈጠራ ሥራዎች ለኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ማደግ ጉልህ ሚና ይጫወታሉ›› በሚል መልዕክት ሀገራዊ የቴክኖሎጂ ትውውቅ መድረክ ተካሔደ። *************ግንቦት 30/2016************

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት እና የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በትብብር የሲቪል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲን 2ኛ ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ እና የቴክኖሎጂ ማሳያ ፕሮግራም...
Read more

የቋንቋና ባህል ትስስርን ማጎልበት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የቻይና ቋንቋ ውድድር “ቻይኒዝ ብሪጅ” 23ኛው ዙር የኢትዮጵያ ውድድር በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ግቢ ውስጥ ተካሂዷል። *****************ግንቦት 28/2016***********

በኢትዮጵያ የቻይና ቋንቋን በዩኒቨርሲቲ ደረጃ የሚያጠኑ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት ይህ ውድድር በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ፣ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቻይንኛ ቋንቋ ትምህርት ቤት እና...
Read more

ጥናትና ምርምሮች በሼልፍ ሳይወሰኑ ወደተግባር ተለውጠው አገር እንዲጠቅሙ ባለድርሻ አካላት በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ።

የኢንስቲትዩቱ የኤክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ ና አይሲቲ ካፋሊቲ 2ኛው ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ በዘርፉ ያሉ የለውጥ ሐሳቦች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ተካሄደ። ****ግንቦት 28/2016****** የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና...
Read more

3ኛው ዓመታዊ የመካኒካል ቴክኖሎጂ ፋካሊቲ ጥናትና ምርምር ሴሚናር ዘመኑ በሚጠይቃቸው እድገቶች እና ለውጦች ላይ ለመምከር #Recent_Advances_in_Automotive_and_Manufacturing_Technology/ Engineering በሚል ርዕስ መካሄድ ጀመረ። ******************ግንቦት 26/2016***********

የኢንስቲትዩቱ የጥናት ምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር #ሐብታሙ_ሙሉጌታ ሴሚናሩን በንግግር ሲከፍቱ ኢንስቲትዩቱ በየሳምንቱ ጥናትና ምርምር ሴሚናር እያካሄደ 29ኛ ሳምንት...
Read more