የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና አመራሮች ካውንስል ፓናል ውይይት በማድረግና የቦርድ አባላትን በመምረጥ ተጠናቀቀ፡፡ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም

በስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፌሪሃት ካሚል የተከፈተውና ምክክር ስደረግበት የዋለው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ አመራሮች ካውንስል ከሁሉም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆችና የክልል ቢሮ...
Read more

ኢንስቲትዩቱ የISO 9001:2015 የጥራት ተሸላሚ ለመሆን የጀመረው ስራ በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ***********ግንቦት 23/2016************

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የISO 9001:2015 የጥራት ተሸላሚ ለመሆን ከግንቦት 1/2016 ዓ/ም ጀምሮ በይፋ ያስጀመረው ስታንዳርዶችን የመፈጸም ስራ በጥሩ አፈጻጸም እንደሚገኝ...
Read more

‹‹ኢንስቲትዩቱ በተግባራዊ ስልጠና ያለው ልምድ እና የተደራጀ ተቋማዊ ብቃት በጋራ ለመስራት እንድናቅድ አነሳስቶናል›› (ዶ/ር ሐሰን የሱፍ-የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት) **************ግንቦት 22/2016***************

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር #ብሩክ_ከድር ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር #ሐሰን_የሱፍ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የሥምምነት ፊርማ ተፈራርመዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና...
Read more

ኢንስቲትዩቱ፣ ከአምስት ዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር በመተባበር ዘመናዊ የሥራ አመራር ስልጠና ማዕከል ለመመስረት ውይይት አካሄደ። *************ግንቦት 19/2016******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት እና አምስት ዓለምአቀፍ ተቋማት በትብብር ዘመናዊ የሥራአመራር የስልጠና ማዕከል ለመክፈት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ጀምረዋል። በዛሬው ዕለት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር...
Read more

ኢንስቲትዩቱ አዲስ ባዘጋጀው መዋቅራዊ ጥናት ላይ ለሀዋሳ ካምፓስ አመራሮችና ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ። *******ግንቦት 17/2016 ዓ.ም*******

ኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የተሰጠውን ተልዕኮ ማሳካት የሚያስችል ሲቪል ሰርቪስ መዋቅር ለመፍጠር አዲስ አደረጃጀት አስጠንቶ ማጠናቀቁን ተከትሎ ተመሳሳይ ግንዛቤ ደረጃ ላይ...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተደረገ፡፡ *************ግንቦት 16/2016*****************

የኢፌዲሪ ቴክክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ #ኤልያስ_አዋቶ ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ #መአዛ_አበራ ጋር ሁለቱ ተቋማት...
Read more

የኮሪያ ኢንተርናሽናል ትብብር ኤጀንሲ (KOIKA) ለኢንስቲትዩቱ የሚያደርገውን ሁለተኛ ምዕራፍ ድጋፍ ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ።

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር #ብሩክ_ከድር የኮሪያ ኢንተርናሽናል ትብብር ኤጀንሲ (KOIKA) ሁለተኛ ምዕራፍ ትብብር ለማስቀጠል በሚቻልበት ጉዳይ ዙሪያ በኢትዮጵያ...
Read more