የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት መደበኛውን ወርሃዊ የማለዳ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት መደበኛውን ወርሃዊ የማለዳ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ System Thinking ተቋማዊና ሀገራዊ ተልዕኮን ለማሳካት ያለው ፋይዳ እና ስልጠናና የሥራ ገበያ...
Read more

የኢንስቲትዩቱ ስቴም ማዕከል የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞችን ተቀበለ። ነሀሴ 07/2016 ዓ.ም

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ ላይ ወጣቶችን ለላቀ የፈጣራ ሃሳብና ልምድ የሚያሳድገው የስቴም ስልጠና ማዕከል ዛሬ የመጀመሪያ ዙር ወጣቶችን ተቀብሎ ማሰልጠን ጀምሯል። የስልጠናው...
Read more

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ክህሎት ድርጅት አባል ሆነች

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የአባልነት ጥያቄ አቅርባ ላለፉት ሁለት ተከታታይ ዓመታት ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ምላሹን ስትጠባበቅ...
Read more

የISO 9001: 2015 የጥራት ደረጃ የምስክር ወረቀት ርክክብ ስነስርዓት ተካሄደ። ሃምሌ 30/2016 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የተስማሚነትና ምዘና ድርጅት በተከታታይነት ያካሄደውን የጥራት ቁጥጥር ካጠናቀቀ በኋላ የISO 9001:2015 የጥራት የምስክር ወረቀት ዛሬ በኢንስቲትዩቱ በመገኘት ሰጥቷል። የጥራት የምስክር ወረቀቱን ከኢትዮጵያ...
Read more

በኢንስቲትዩቱ በሚገኘው የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ትራንስፎርሜሽንና ቀጠናዊ ትስስር ፕሮጀክት (EASTRIP) የሚካሄደው የልሕቀት ማዕከላት የግንባታ አፈጻጸም በጥሩ ደረጃ ላይ መሆኑን የዓለም ባንክ የሱፐር ቪዥን ቡድን ገለጸ።

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) በዛሬው ዕለት በኢንስቲትዩቱ ከተገኙት የዓለም ባንክ የሱፐር ቪዥን ቡድን አባላት...
Read more

የኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ በልዩነት ለመስራት ኢንስቲትዩቱ ኢቭቶጵያ ከተባለ ስታርትአፕ ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ሃምሌ 23 2016 ዓ.ም.

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ኢንስቲትዩቱ ‘ከማሰልጠን በላይ’ እሳቤን ሰንቆ የቴክኖሎጂ ልማት ስራ ላይ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ያለ...
Read more

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖቻችን አጋርነታቸውን እናሳዩ ይገኛሉ።

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖቻችን አጋርነታቸውን...
Read more