አውሮፓ ህብረት እና የፊንላንድ መንግስት ለቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። *******ጥቅምት 7/2017****************

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እና የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ ከአውሮፓ...
Read more

#አሁን #Now

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ለሳተላይት ተቋማት አመራሮችና አሠልጣኞች ‹‹ቴክኒክና ሙያ በዓለምአቀፍ አውድ፣ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና የኢንስቲትዩቱ...
Read more

ከአይቤክስ ቴክኖሎጂስና ፕሮሞሽን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ።

*************ጥቅምት 2/2017 ************* የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ከአይቤክስ ቴክኖሎጂስና ፕሮሞሽን ሥራ አስኪያጅ ወጣት ኢዘዲን ካሚል ጋር ተቋማቱ...
Read more

ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ስልጠና እና የማነቃቂያ መድረክ ተካሄደ፡፡

*****************መስከረም 30/2017************** የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በዓለምአቀፋዊና አገራዊ የቴክኒክና ሙያ እሳቤዎች ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያለመ የስልጠና መድረክ ተካሂዷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር...
Read more

የሱንቡላ ፕሮጀክት ከኢንስቲትዩቱ ልምድ ለመቅሰም የሚያስችል ውይይት እና የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። **************መስከረም 29/2017*********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር በወጣቷ ስራ ፈጣሪ እና የኢትዮጵያ ወጣት አንተርፕረነሮች ማህበር ፕሬዚደንት ሳሚያ አብዱልቃድር የተመራ...
Read more