ኢንስቲትዩቱ በ2017 ለሀገር ውስጥና ለዓለምአቀፍ ገበያ ብቁ የሆኑ በያጆችን በስፋት እና በጥራት ለማፍራት እየሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ። ******መስከረም 28/2017********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2017 ዓ/ም የዓለምአቀፍ ብየዳ የአሰልጣኞች ስልጠናን በይፋ አስጀምሯል። የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ማምረትና የብየዳ ልህቀት ማዕከል ሐላፊ የሆኑት ዶ/ር ሠላሙ...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ለመሀል ሜዳ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ 10 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የሥልጠና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ************መስከረም 27/2017**********

የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሀብታሙ ሙሉጌታ ለመሀል ሜዳ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ግምታቸው 10 ሚሊየን ብር የሆኑ የስልጠና ጥራትን...
Read more

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ። Chinese Ambassador visits the Institute. ******መስከረም 16/2017********Sept. 26 2024******

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ሸን ሃይ በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኢንደስትሪያል ሮቦቲክስ ሜካትሮኒክስ ስልጠና የሚሰጠውን የሉባን ወርክሾፕን ጎብኝተዋል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚመጥኑ እና የበቁ ሙያተኞችን ለማፍራት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐብታሙ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ገለጹ።

ኢንስቲትዩቱ ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚመጥኑ እና የበቁ ሙያተኞችን ለማፍራት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐብታሙ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ገለጹ። ሁለተኛው ሲጉል የተሰጥኦ ማበልጸጊያ...
Read more