ለኢንስቲትዩቱ አዲስ ሰልጣኞች የ5ሚሊየን ኮደርስ ኢንሼቲቭ ላይ መሠልጠን እንዲችሉ ገለጻ ተደረገ። *************ታህሳስ 12/2017********

የኢንስቲትዩቱ አዳዲስ ሰልጣኞች "ትውልድ ይማር፣ ትውልድ ይሰልጥን፣ ከዓለም ጋር ይፎካከር" በሚል እሳቤ ወጣቶች የቴክኖሎጂ እውቀታቸውን በማዳበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ብቁ ለማድረግ...
Read more

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አሰላሳዮች ቡድን የአገራችንን የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስትራቴጅ ለማዳበር የሚያስችል ምክረሐሳብ እያመነጩ ነው። ************ታህሳስ10/2017*********

የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ አሰላሳዮች ቡድን (TVT Thinktank Group) በረቂቅ ላይ የሚገኘውን የአገራችንን የቴክኒክና ሙያ ስትራቴጂ ማዳበር የሚያስችል ምክረሐሳብ ለማሰባሰብ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ። በእለቱ...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ከፒክ የአይን ህክምና ክሊኒክ ጋር በመተባበር ለሰራተኞች የአይን ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ **************ታህሳስ 7/2017********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ከፒክ የአይን ህክምና ክሊኒክ ጋር በመተባበር ለሰራተኞች ለሁለት ቀናት የሚቆይ የአይን ህክምና እና የምክር አገልግሎት እንዲያገኙ አድርጓል፡፡ የኢንስቲትዩቱ...
Read more

ጥምር የስልጠና ስልትን በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስርዓት ውስጥ ባህል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ። ***********ታህሳስ 3/2017***********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጥምር የስልጠና ስልትን (Blended Training) በስፋት ለመተግበር የአሰልጣኞች ስልጠና የወሰዱ አሰልጣኞችን ተግባር ተኮር የሆነ የማንቂያ ስልጠና ሰጥቷል። የኢንስቲትዩቱ...
Read more

ኢንስቲትዩቱ በሲዳማ ክልል ከሚገኙ ኮሌጆች ለተወጣጡ መሪ አሠልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና ተጠናቀቀ። ***********ታህሳስ 5/2017********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ከሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር በክልሉ ከሚገኙ ኮሌጆች ለተውጣጡ መሪ አሠልጣኞች በlnnovative Pedagogy...
Read more

ኢንስቲትዩቱ በደረጃ ስምንት ስልጠና ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት መጀመሩ ተገለጸ። ************ህዳር 18/2017*********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ/ም አጋማሽ በሁለት ፕሮግራሞች በደረጃ ስምንት ስልጠና መስጠት እንደሚጀምር የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ገልጸዋል። ከደረጃ...
Read more

የክህሎት ኢትዮጵያ ተሳታፊዎች በቢዝነስ ዲዛይንና በእእምሮአዊ ንብረት ምዝገባ ላይ ያተኮረ ስልጠና እየወሰዱ ነው። ********ህዳር 19/2017 ዓ.ም*******

የክህሎት ኢትዮጵያ ሁለተኛው ዙር ተሳታፊዎች እየተሰጧቸው ካሉት የልል-ክህሎት ስልጠናዎች ውስጥ በቢዝነስ ዲዛይንና በእእምሮአዊ ንብረት ምዝገባ ላይ ያተኮረ ስልጠና በተለያየ ቡድን ሆነው እየወሰዱ...
Read more

በክህሎት ኢትዮጵያ እየተሳተፉ ያሉ ዜጎች በስነምግባርና በአገርፍቅር ላይ ያተኮረ ግንዛቤ እና ማብራሪያ እየተሰጣቸው ነው። ህዳር 16/2017 ዓ.ም

በክህሎት ኢትዮጵያ እየተሳተፉ ያሉ ዜጎች በስነምግባርና በአገርፍቅር ላይ ያተኮረ ግንዛቤ እና ማብራሪያ እየተሰጣቸው ነው። ህዳር 16/2017 ዓ.ም ዜጎች በተለይም ወጣቶች በቴክኖሎጂና በፈጠራ ስራ የተሻለ...
Read more