አገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ጥራት ጥናት ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። ***********የካቲት 10/2017****** By Henk Tilahun February 20, 2025 Uncategorized በትምህርትና ስልጠና ፓሊሲ እና በዘርፉ ስትራቴጂዎቻችን እንደተመላከተው፣ የተለያዩ የጥናት ሰነዶችም ላይ እንደሚጠቀሰው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ሊለወጥ ከሚገባቸው ጉዳዮች መካከል የጥራት ጉዳይ ዋነኛው... Read more
በዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ዳይሬክተር ኢንስቲትዩቱን ጉበኙ፡፡ **** የካቲት 11/2017 ዓ.ም***** By Henk Tilahun February 20, 2025 Uncategorized በዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጠና የሰው ሀብት ልማት፣ ጤና፣ ትምህርት እና የማህበራዊ ደህንነት ፕሮግራሞች ዳይሬክተር ሚስተር ዳንኤል ደሊስኪ ኢንስቲትዩቱን ጎብኝተዋል፡፡ የዳይሬክተሩ ጉብኝት... Read more
The World Bank East and South Africa Zone Mr Daniel Deliski visited the institute. By Girma Teresa February 19, 2025 Uncategorized The World Bank East and South Africa Director visited the institute. **** February 11/2017 E. ********** The director of Human Resource Development, Health, Education... Read more
ኢንስቲትዩቱ የብየዳ ስልጠናን በቨርቹዋል ሪያሊቲ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጥራትና ዘመናዊነቱን ለማስጠበቅ መዘጋጀቱ ተገለጸ። *******ጥር 05/2017****** By Henk Tilahun February 13, 2025 Uncategorized ዓለምአቀፍ እውቅና ያለው የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ማምረትና ብየዳ ልህቀት ማዕከል የብየዳ ስልጠና አሰጣጡን ለማዘመን ቅድመ ዝግጅት ላይ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ... Read more
ቦርዱ የቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የ6 ወራት አፈጻጸምን ገመገመ፡፡ ****ጥር 30/2017***** By Henk Tilahun February 10, 2025 Uncategorized ቦርዱ የቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የ6 ወራት አፈጻጸምን ገመገመ፡፡ ****ጥር 30/2017***** በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የበጀት ዓመቱን የ6 ወራት... Read more
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስፖርት ውድድር ፍጻሜውን አገኘ፡፡ By Girma Teresa February 5, 2025 Uncategorized የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስፖርት ውድድር ፍጻሜውን አገኘ፡፡ ****ጥር 27/2017****** የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩትን ጨምሮ 49 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ያሳተፈው እና በአዲስ... Read more
በዓለምአቀፍ ብየዳ ስልጠና ከዚህ ቀደም በቂ እድል ያላገኙትን ክልሎች ማዕከል ያደረገ ስልጠና መሰጠት ጀመረ፡፡ *****************ጥር 20/2017******** By Henk Tilahun January 30, 2025 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ማምረት እና የብየዳ ልህቀት ማዕከል በሦስተኛ ዙር ዓለምአቀፍ ብየዳ ከስድስት ክልሎች የተውጣጡ ሙያተኞችን እያሳተፈ ይገኛል፡፡ የሥራና ክህሎት... Read more
የኢንስቲትዩቱ 14ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር በሁለት የጥናት ስራዎች ላይ ተመስርቶ ተካሄደ፡፡ ************ጥር 14/2017******* By Henk Tilahun January 22, 2025 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 14ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር በኤሌክትሪክ መኪና ቴክኖሎጂ እና በመጪው ዘመን የሰለጠነ የሰው ሀይል የገበያ ፍላጎት ላይ... Read more
የኢንስቲትዩቱ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች የኢንስቲትዩቱን አዳዲስ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ጎበኙ። ******ጥር 09/017ዓ.ም**** By Henk Tilahun January 19, 2025 Uncategorized የኢንስቲዩቱ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ዛሬ የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት አፈጻጸም ከገመገሙ በኋላ በተቋሙ የውስጥ አቅም እየተከናወኑ ያሉ ልማታዊ ፕሮጀክቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ጉብኝቱን... Read more
የኢንስቲትዩቱ ሐዋሳ ካምፓስ የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻም ምገማ መድረክ አካሄደ። **ጥር 9/2017 ዓ.ም** By Henk Tilahun January 19, 2025 Uncategorized በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የሀዋሳ ካምፓስ የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል። መድረኩን የከፈቱት የካምፓሱ ኃላፊ አቶ ፍፁም... Read more