ኢንስቲትዩቱ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ትብብር ለመፍጠር ያለመ ጉብኝት ተካሄደ። ******ሚያዚያ 17/2017******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እና ማኔጅመንት አባላት በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጉብኝት አካሂደዋል። ጉብኝቱ የተሰናዳው አብሮ ለመስራት የሚያስችል...
Read more

ስኬታማ የፈጠራ ውጤት ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ትኩረት ተሰጥቷል ዱራሜ፤ሚያዝያ 18/2017(ኢዜአ) :-ስኬታማ የፈጠራ ውጤቶች ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ትኩረት መስጠቱን የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስትቲዩት አስታወቀ፡፡

ስኬታማ የፈጠራ ውጤት ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ትኩረት ተሰጥቷል ዱራሜ፤ሚያዝያ 18/2017(ኢዜአ) :-ስኬታማ የፈጠራ ውጤቶች ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ትኩረት መስጠቱን የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና...
Read more

“በበጀት ዓመቱ ቀሪ ወራት የሚከናወኑ ተግባራት የኢንስቲትዩቱን ዓመተ ልህቀት 2 ግቦች ለማሳካት የሚያስችሉ ሊሆኑ ይገባል” (ዶ/ር ብሩክ ከድር የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር) ******** ሚያዚያ 20/2017 ******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዓመተ-ልህቀት 2 ብሎ ሰይሞ እየሠራበት ባለው 2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር...
Read more

የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ የ9ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ። ********ሚያዚያ 14/2017******

የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሀብታሙ ሙሉጌታ የዘርፉን የ9ወራት እቅድ አፈጻጸም ገምግመዋል። በጥናትና ምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት፣ በፖሊሲና ገበያ ጥናት...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ለሠራተኞች የትንሳዔ በዓል መዋያ ስጦታ አበረከተ። *ሚያዚያ 9/2017****

ኢንስቲትዩቱ ለሠራተኞች የትንሳዔ በዓል መዋያ ስጦታ አበረከተ። ********* *ሚያዚያ 9/2017**** ******* የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የትንሳኤን ምክንያት በማድረግ 365 ለሚሆኑ የተቋሙ ሰራተኞች የበአል...
Read more

የኢንስቲትዩቱ አመራርና ሙያተኞች በፌደራል መንግስት የ9 ወራት የስራ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄዱ።

የኢንስቲትዩቱ አመራርና ሙያተኞች በፌደራል መንግስት የ9 ወራት የስራ አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሄዱ። ********* ሚያዚያ 9/2017 ******* የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አመራርና ሙያተኞች በፌደራል...
Read more

የኢንስቲትዩቱ የአስተዳደር ዘርፍ የ9ወራት እቅድ አፈጻጸም ተገመገመ። ***********መጋቢት 30/2017******

የኢንስቲትዩቱ የስልጠና፣ የጥናትና ምርምር እና የቴክኖሎጂ ልማት ተልዕኮዎችን ለማሳካት ቁልፍ ሚና ያለው የአስተዳደር ዘርፍ በበጀት ዓመቱ 9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል። የአስተዳደር...
Read more

ኢንስቲትዩቱ በሊፍት ገጠማ እና ጥገና መስክ የሠለጠነ የሰውሀይል ማፍራት የሚያስችል ስምምነት ከዳን ሊፍት ጋር ተፈራረመ። ********ሚያዚያ 2/2017*******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ከዳን ሊፍት ባለቤትና ስራአስኪያጅ ኢንጂነር ዳንኤል መብራህቱ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ለአገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የክህሎት ባንክ ገንብቶ አስመረቀ *******ሚያዚያ 1/2017***************

የሥራና ክህሎት ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የገነባውን ለአገራችን የመጀመሪያ የሆነ እና የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎችን ከተጠቃሚው ጋር የሚያስተሳስር...
Read more