የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ የ2018 በጀት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ከስራ ክፍሎት በቀረበ ሪፖርት መሠረት ገምግመዋል።
‘’ተሞክረው የማያውቁ ከውጭ የሚገቡ ቴክኖሎጂዎችን የሚተኩ የፈጠራ ስራዎችን በሩብ ዓመቱ መፍጠር ተችሏል"
(የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ)
******መስከረም 30/2018ዓ.ም*****
የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት...



