የኢንስቲትዩቱ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች የኢንስቲትዩቱን አዳዲስ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ጎበኙ። ******ጥር 09/017ዓ.ም**** By Henk Tilahun January 19, 2025 Uncategorized የኢንስቲዩቱ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ዛሬ የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት አፈጻጸም ከገመገሙ በኋላ በተቋሙ የውስጥ አቅም እየተከናወኑ ያሉ ልማታዊ ፕሮጀክቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ጉብኝቱን... Read more
የኢንስቲትዩቱ ሐዋሳ ካምፓስ የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻም ምገማ መድረክ አካሄደ። **ጥር 9/2017 ዓ.ም** By Henk Tilahun January 19, 2025 Uncategorized በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የሀዋሳ ካምፓስ የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል። መድረኩን የከፈቱት የካምፓሱ ኃላፊ አቶ ፍፁም... Read more
የኢንስቲትዩቱ የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ። *******ጥር 9/2017**** By Henk Tilahun January 17, 2025 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ የተቋሙ ስራሀላፊዎች፣ ሥራአስፈጻሚዎች፣ ቡድን መሪዎች ፈካሊቲ ዲኖች እና ትምህርት... Read more
የኢንስቲትዩቱ የስልጠና እና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2017 የበጀት ዓመቱ የ6ወራት እቅድ አፈጻጸም ተገመገመ። የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የስልጠናና አቅም ግንባታ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) የበጀት ዓመቱን የስልጠና ስራዎች ገምግመዋል። By Henk Tilahun January 14, 2025 Uncategorized በግምገማውም ዓመተ-ልህቀት ፪ ተብሎ በተሰየመው 2017 የሥልጠና ጥራትን ለማስጠበቅ እና በዚህም ልህቀት ለማምጣት የተሰሩ ስራዎች ተዳስሰዋል። ስልጠናዎች ይበልጥ ተግባር ተኮር እንዲሆን በተቀመጠው... Read more
ኢንስቲትዩቱ ሠርቶ ያጠናቀቃቸውን የአቅመደካሞች ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስረከበ። ********ታህሳስ 28/2017****** By Henk Tilahun January 11, 2025 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በየካ ክፍለከተማ ወረዳ 09 የሚገኙ የአቅመደካማ ቤቶችን ሰርቶ በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ለተጠቃሚዎች አስረክቧል። ለበአል መዋያ ስጦታም አበርክቷል። በርክክቡ... Read more
ኢንስቲትዩቱ የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የሚሆን ‹‹የ21ኛው ክፍለዘመን ማህበረሰብ አቀፍ ትምህርት ቤት›› መገንባት ጀመረ። ************ጥር 02/2017 ዓ.ም*************** By Henk Tilahun January 11, 2025 Uncategorized የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ኢንስቲትዩቱ የሚያስገነባውን የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ማህበረሰብ አቀፍ ትምህርት ቤት ግንባታ በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የቴክኒክና ሙያ... Read more
በኢንስቲትዩቱ ዓለምአቀፍ ብየዳ ስልጠና የወሰዱ የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች ተመረቁ። *******ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም******* By Henk Tilahun December 29, 2024 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የበጀት ዓመቱን ሁለተኛ ዙር የብየዳ ሰልጣኞች አሰልጥኖ አስመርቋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ስልጠናቸውን አጠናቅቀው እና... Read more
የኢንስቲትዩቱ ዓመታዊ የስፖርት ፌስቲቫል ተጀመረ። ********ታህሳስ29/2017******** By Henk Tilahun December 29, 2024 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር የኢንስቲትዩቱን ዓመታዊ የስፖርት ፌስቲቫል በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። የጥናትና ምርምር ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር... Read more
የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ልማት ተልዕኮ ከተቋም አልፎ ለአገር ምሳሌ እና ሞዴል የመሆን ተልዕኮ ነው፡፡ (ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ – ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር) *************ታህሳስ 16/2017*************** By Henk Tilahun December 26, 2024 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ የኢንስቲትዩቱን የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ የስድስት ወራት ዕቅድ... Read more
በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት የቴክኒክና ሙያ ማዕከል (UNEVOC) ኢንስቲትዩቱን አባል አድርጎ መቀበሉን ገለጸ። *********ታህሳስ 14/201/********* By Henk Tilahun December 24, 2024 Uncategorized በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) ስር የቴክኒክና ሙያ ጉዳዮችን ትኩረቱ አድርጎ የሚሰራው UNEVOC ሀላፊ ፍሬደሪክ ሁብለር በጻፉት ደብዳቤ የኢፌዲሪ ቴክኒክና... Read more