የኢንስቲትዩቱ የአስተዳደር ዘርፍ የ9ወራት እቅድ አፈጻጸም ተገመገመ። ***********መጋቢት 30/2017******

የኢንስቲትዩቱ የስልጠና፣ የጥናትና ምርምር እና የቴክኖሎጂ ልማት ተልዕኮዎችን ለማሳካት ቁልፍ ሚና ያለው የአስተዳደር ዘርፍ በበጀት ዓመቱ 9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል። የአስተዳደር...
Read more

ኢንስቲትዩቱ በሊፍት ገጠማ እና ጥገና መስክ የሠለጠነ የሰውሀይል ማፍራት የሚያስችል ስምምነት ከዳን ሊፍት ጋር ተፈራረመ። ********ሚያዚያ 2/2017*******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ከዳን ሊፍት ባለቤትና ስራአስኪያጅ ኢንጂነር ዳንኤል መብራህቱ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ለአገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የክህሎት ባንክ ገንብቶ አስመረቀ *******ሚያዚያ 1/2017***************

የሥራና ክህሎት ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የገነባውን ለአገራችን የመጀመሪያ የሆነ እና የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎችን ከተጠቃሚው ጋር የሚያስተሳስር...
Read more

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ የሚገነባቸው የልህቀት ማዕከላት አፈጻጸም የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እና ማኔጅመንት አባላት በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በምሥራቅ አፍሪካ የክህሎት ትራንስፎርሜሽንና ቀጠናዊ ትስስር ፕሮጀክት (EASTRIP) የሚገነቡ...
Read more

አካል ጉዳተኞች በክህሎት ስልጠና ተጠቃሚ እንዲሆኑ የስልጠና ተቋማትን ምቹ የማድረግ ስራ ተጠናክሮ እንደሚሰራ ተገለጸ። **መጋቢት 19/2017 ዓ.ም**

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የአካል-ጉዳተኞች አካቶ ቴክኖሎጂ ማዕከል ስራውን ዛሬ ለባለድርሻ አካላት ይፋ አደርጓል። በእለቱ የተካሄደውን የፓናል ውይይት እና የትውውቅ መርሃግብር ያስጀመሩት...
Read more

ለኢንስቲትዩቱ ሊደርሺፕ ልማት ማዕከል የግብዓት ድጋፍ ተደረገ::

ለኢንስቲትዩቱ ሊደርሺፕ ልማት ማዕከል የግብዓት ድጋፍ ተደረገ ***********መጋቢት 18/2017***** የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሊደርሺፕ ልማት ማዕከልን ለማጠናከር ሲድ ፕሮጀክት የግብዓት ድጋፍ አድርጓል። የስልጠና መስጫ የሚያገለግሉ...
Read more