በኢንስቲትዩቱ የተሰሩ ለአገራችን የመጀመሪያ የሆኑ ተኪ ቴክኖሎጂዎች ይፋ ተደረጉ።

በኢንስቲትዩቱ የተሰሩ ለአገራችን የመጀመሪያ የሆኑ ተኪ ቴክኖሎጂዎች ይፋ ተደረጉ። **********ጥቅምት 19/2018********* የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በራስ አቅም የተመረቱ ተኪ የቴክኖሎጂ ምርቶችን ያስተዋወቀበት መርሀግብር...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ለማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎቹ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እውቅና አገኘ።

ኢንስቲትዩቱ ለማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎቹ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እውቅና አገኘ።******ጥቅምት* 12/2018 ዓ.ም*****የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2017ዓ/ም በሠራቸው የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎች የበጎ...
Read more

የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ የ2018 በጀት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ከስራ ክፍሎት በቀረበ ሪፖርት መሠረት ገምግመዋል።

‘’ተሞክረው የማያውቁ ከውጭ የሚገቡ ቴክኖሎጂዎችን የሚተኩ የፈጠራ ስራዎችን በሩብ ዓመቱ መፍጠር ተችሏል" (የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ) ******መስከረም 30/2018ዓ.ም***** የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት...
Read more

የኢንስቲትዩቱ የ2018 ዓ/ም ሳምንታዊ የጥናትና ምርምር ምርምር ጉባኤ ተጀምሯል::

"ኢንስቲትዩቱ በሳምንታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤዎች በዓለም እና በአገራችን የወደፊቷ አበይት ክስተቶች (Mega Trends) ላይ ትኩረት አድርጎ ይሠራል" (ዶ/ር ሀብታሙ ሙሉጌታ- የጥናትና ምርምርና ማህበረሰብ...
Read more

በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስና ሮቦቲክስ ፕሮግራሞች በአገራችን የመጀሪያ የሆነ የደረጃ 6 (መጀመሪያ ዲግሪ) ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተካሄደ። *******መስከረም 14/2018********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና ጋር በጋራ...
Read more

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ።

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ። *********ሀምሌ 24/2017******* በ7ኛው ዓመት ብሄራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር 700ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ያለመችው አገራችን መርሀግብሩ...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ከአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። **********ሰኔ 25/2017*******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር የኢትዮጵያ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ዶ/ር ወርቁ ጋቸና ጋር በትብብር...
Read more

የኢንስቲትዩቱ የመውጫ ፈተና በ10 ማዕከላት በመሰጠት ላይ ይገኛል። **********ሰኔ12/2017*******

የኢፌዲሪ ቴክኒክናሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር በተለያዩ የፈተና ጣቢያዎች ላይ ተዘዋውረው የመውጫ ፈተና አሰጣጡን ተመልክተዋል። የመውጫ ፈተና ዝግጅትና አስተባባሪ የሆኑት...
Read more

የኢንስቲትዩቱ ሴኔት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። *****ሰኔ11/ 2017 ዓ.ም*****

የኢንስቲትዩቱ ሴኔት የ2017 ዓ.ም የስልጠና ጊዜ በሚመረቁ ሰልጣኞች ጉዳይና በኢንስቲትዩቱ አካዳሚክ መምህራን የደረጃ ዕድገት ጉዳይ ተወያይቶ ወሳኔ ሰጥቷል። ከኢንስቲትዩቱ ዋናው ግቢና የሳተላይት ካምፓሶች፣...
Read more