ኢንስቲትዩቱ ለተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ኢንስቲትዩቱ ለተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
*****ነሀሴ 22/2018******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካል በሆነው በዚህ ፕሮግራም ከ6መቶ ሺህ ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ቁሳቁሶችን ለ300 ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል።
የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ከከተማ መስተዳድሩ ሥራ ሀላፊዎች ጋር ድጋፉን ተረካክበዋል።
የከተማ መስተዳድሩ የሥራ ሀላፊዎች እና የአካባቢው ማህበረሰብ ኢንስቲትዩቱ ያደረገው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
Telegram; https://t.me/fdretvtinstitute
Website: https://www.ftveti.edu.et/
Tiktok; www.tiktok.com/@fdretvtistitute
Twitter (X); https://x.com/FDRETVTI





