ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ስልጠና እና የማነቃቂያ መድረክ ተካሄደ፡፡ By Henk Tilahun October 13, 2024 Uncategorized *****************መስከረም 30/2017************** የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በዓለምአቀፋዊና አገራዊ የቴክኒክና ሙያ እሳቤዎች ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያለመ የስልጠና መድረክ ተካሂዷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር... Read more
የሱንቡላ ፕሮጀክት ከኢንስቲትዩቱ ልምድ ለመቅሰም የሚያስችል ውይይት እና የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። **************መስከረም 29/2017********* By Henk Tilahun October 9, 2024 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር በወጣቷ ስራ ፈጣሪ እና የኢትዮጵያ ወጣት አንተርፕረነሮች ማህበር ፕሬዚደንት ሳሚያ አብዱልቃድር የተመራ... Read more
ኢንስቲትዩቱ በ2017 ለሀገር ውስጥና ለዓለምአቀፍ ገበያ ብቁ የሆኑ በያጆችን በስፋት እና በጥራት ለማፍራት እየሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ። ******መስከረም 28/2017******** By Henk Tilahun October 9, 2024 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ2017 ዓ/ም የዓለምአቀፍ ብየዳ የአሰልጣኞች ስልጠናን በይፋ አስጀምሯል። የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ማምረትና የብየዳ ልህቀት ማዕከል ሐላፊ የሆኑት ዶ/ር ሠላሙ... Read more
ኢንስቲትዩቱ ለመሀል ሜዳ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ 10 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የሥልጠና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ። ************መስከረም 27/2017********** By Henk Tilahun October 7, 2024 Uncategorized የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሀብታሙ ሙሉጌታ ለመሀል ሜዳ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ግምታቸው 10 ሚሊየን ብር የሆኑ የስልጠና ጥራትን... Read more
በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ። Chinese Ambassador visits the Institute. ******መስከረም 16/2017********Sept. 26 2024****** By Henk Tilahun September 26, 2024 Uncategorized በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ሸን ሃይ በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኢንደስትሪያል ሮቦቲክስ ሜካትሮኒክስ ስልጠና የሚሰጠውን የሉባን ወርክሾፕን ጎብኝተዋል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር... Read more
የአሰልጣኞችን አቅም ለማሳደግ ቀጣይነት ያለው ሥራ እንደሚሰራ ተጠቆመ By Henk Tilahun September 26, 2024 Uncategorized የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎቸ "ብቃት ለቴክኒክና ሙያ ልህቀት" በሚል የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ አመራሮችና አሰልጣኞች ስልጠና... Read more
ኢንስቲትዩቱ ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚመጥኑ እና የበቁ ሙያተኞችን ለማፍራት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐብታሙ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ገለጹ። By Henk Tilahun September 18, 2024 Uncategorized ኢንስቲትዩቱ ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚመጥኑ እና የበቁ ሙያተኞችን ለማፍራት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐብታሙ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ገለጹ። ሁለተኛው ሲጉል የተሰጥኦ ማበልጸጊያ... Read more
ኢትዮጵያ በ47ኛው ዓለም አቀፍ የክህሎት ውድድር ተሳትፎዋ By Henk Tilahun September 13, 2024 Uncategorized ኢትዮጵያ በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 47ኛው ዓለምአቀፍ የክህሎት ውድድር በሦስት የውድድር መስኮች ማለትም IT Network Systems Administration (IT)፣ Cabinetmaking (Woodwork)፣ እና... Read more
#ፈጠራን_በክህሎት By Henk Tilahun September 8, 2024 Uncategorized በክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በይፋ የተጀመረው የሰመር ካምፕ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። በኤክስፖው ከ78 በላይ የተለያዩ ችግር ፈቺ ፈጠራዎች... Read more