ኢንስትዩቱን ከኢንደስትሪ ጋር በጥናትና ምርምር ስራዎች የማስተሳሰር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ *********መጋቢት 17/2017 ዓ.ም*********** By Henk Tilahun March 26, 2025 Uncategorized የኢንስቲትዩቱ 20ኛው ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር በተግባር በተፈተሹ ሁለት የምርምር ስራዎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ተካሂዷል፡፡ ውይይቱን ያስጀመሩት የጥናትና ምርምር፣ ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ዋና... Read more
KFW የኢንስቲትዩቱን የቴክኖሎጂ ልማት ስራዎች ለመደገፍ እንደሚሰራ ተገለጸ። *****************መጋቢት 16/2017************* By Henk Tilahun March 25, 2025 Uncategorized የጀርመን መንግስት የኢንቨስትመንትና የልማት ባንክ (KFW) የፖርትፎሊዮ ማናጀር በሆኑት ሚስ ዳቪና ሺፔርስ የተመራ የልዑካን ቡድን ኢንስቲትዩቱ የጀመራቸውን የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ስራዎች እንዲሁም... Read more
ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ አገራት ለተውጣጡ የእስልምና እምነት ተከታይ ሠልጣኞች የኢፍጣር መርሐግብር አካሄደ። **********መጋቢት 12/2017********* By Henk Tilahun March 21, 2025 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ አገራት መጥተው በኢንስቲትዩቱ ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ላሉ የእስልምና እምነት ተከታይ ሠልጣዮች የአፍጥር መርሐግብር አካሂዷል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር... Read more
ኢንስቲትዩቱ በዓመቱ የያዛቸው እቅዶች እንዲሳኩ የሪፎርም ቡድኖች ሚና የላቀ እንደሆነ ተገለጸ። ***********መጋቢት 11/2017******* By Henk Tilahun March 21, 2025 Uncategorized የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር በኢንስቲትዩቱ ሥራ ላይ ያሉ የሪፎርም ቡድኖችን የቀጣይ ወራት የተግባር መመሪያ ሰጥተዋል። ዶ/ር ብሩክ... Read more
በኢንስቲትዩታችን ደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመቀጠል ለተመዘገባችሁ፣ ማመልከቻ ላስገባችሁ በሙሉ። *********************************** By Henk Tilahun March 8, 2025 Uncategorized በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመቀጠል ለተመዘገባችሁ፣ ማለትም ከየክልሎቻችሁ ተመልምላችሁ የተላካችሁ፤ ከ 12ኛ ክፍል አልፋችሁ በኢንስቲትዩታችን የመጀመሪያ ዲግሪ የያዛችሁና... Read more
የአስራ ሰባተኛው ሳምንት የጥናትና ምርምር ጉባዔ በሁለት የጥናት ውጤቶች ላይ ተመስርቶ ተካሄደ፡፡ *****የካቲት 12/2017 ዓ.ም**** By Henk Tilahun February 25, 2025 Uncategorized የአስራ ሰባተኛው ሳምንት የጥናትና ምርምር ጉባዔ በሁለት የጥናት ውጤቶች ላይ ተመስርቶ ተካሄደ፡፡ *****የካቲት 12/2017 ዓ.ም**** የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 17ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር... Read more
አገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ጥራት ጥናት ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ። ***********የካቲት 10/2017****** By Henk Tilahun February 20, 2025 Uncategorized በትምህርትና ስልጠና ፓሊሲ እና በዘርፉ ስትራቴጂዎቻችን እንደተመላከተው፣ የተለያዩ የጥናት ሰነዶችም ላይ እንደሚጠቀሰው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ሊለወጥ ከሚገባቸው ጉዳዮች መካከል የጥራት ጉዳይ ዋነኛው... Read more
በዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ዳይሬክተር ኢንስቲትዩቱን ጉበኙ፡፡ **** የካቲት 11/2017 ዓ.ም***** By Henk Tilahun February 20, 2025 Uncategorized በዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጠና የሰው ሀብት ልማት፣ ጤና፣ ትምህርት እና የማህበራዊ ደህንነት ፕሮግራሞች ዳይሬክተር ሚስተር ዳንኤል ደሊስኪ ኢንስቲትዩቱን ጎብኝተዋል፡፡ የዳይሬክተሩ ጉብኝት... Read more
ኢንስቲትዩቱ የብየዳ ስልጠናን በቨርቹዋል ሪያሊቲ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጥራትና ዘመናዊነቱን ለማስጠበቅ መዘጋጀቱ ተገለጸ። *******ጥር 05/2017****** By Henk Tilahun February 13, 2025 Uncategorized ዓለምአቀፍ እውቅና ያለው የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጂ ማምረትና ብየዳ ልህቀት ማዕከል የብየዳ ስልጠና አሰጣጡን ለማዘመን ቅድመ ዝግጅት ላይ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ... Read more
ቦርዱ የቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የ6 ወራት አፈጻጸምን ገመገመ፡፡ ****ጥር 30/2017***** By Henk Tilahun February 10, 2025 Uncategorized ቦርዱ የቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የ6 ወራት አፈጻጸምን ገመገመ፡፡ ****ጥር 30/2017***** በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ቴክኖቢዚያ የኢንደስትሪ ውጤቶች ኢንተርፕራይዝ የበጀት ዓመቱን የ6 ወራት... Read more