የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 28ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር

ኢንስቲትዩቱ በአገራችን በትኩረት የተለዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶችን ቴክኖሎጂ ልማት የሚያስተሳስር ሴሚናር አካሄደ። ********ግንቦት 7/2016********* የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 28ኛ ሳምንት የጥናትና ምርምር ሴሚናር...
Read more

STEM Power Inauguration

ኢንስቲትዩቱ ሕጻናትን እና ወጣቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ስልጠና አብቅቶ ለቴክኖሎጂ ፈጠራ በማዘጋጀት የህብረተሰቡን ችግሮች መፍታት ያስችላል የተባለለት የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሂሳብ የስልጠና...
Read more