ኢንስቲትዩቱ ለዲቦራ ፋውንዴሽን የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። ****ህዳር/03/2018 ዓ.ም******

የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር፣ ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ሙሉጌታ (ዶ/ር) በዲቦራ ፋውንዴሽን የሥራ ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ክፍሎች የተመረቱትን ጨምሮ ግምታቸው...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ከአልጀሪያ መንግስት የተገኘ ስኮላርሺፕ ተጠቃሚ ለሆኑ የደረጃ 6(መጀመሪያ ዲግሪ) ሰልጣኞች የሽኝት መርሀግብር አካሄደ። *********ጥቅምት 22/2018**********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የስልጠናና አቅም ግንባታ ም/ዋና ዳይሬክተር ሐፍቶም ገ/እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) ይህ የግለሰቦች ትምህርት ጉዳይ ብቻ አይደለም አገርን በዓለምአቀፍ መድረክ...
Read more

በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስና ሮቦቲክስ ፕሮግራሞች በአገራችን የመጀሪያ የሆነ የደረጃ 6 (መጀመሪያ ዲግሪ) ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተካሄደ። *******መስከረም 14/2018********

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸና ጋር በጋራ...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ከአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። **********ሰኔ 25/2017*******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር የኢትዮጵያ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ዶ/ር ወርቁ ጋቸና ጋር በትብብር...
Read more

የኢንስቲትዩቱ የመውጫ ፈተና በ10 ማዕከላት በመሰጠት ላይ ይገኛል። **********ሰኔ12/2017*******

የኢፌዲሪ ቴክኒክናሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር በተለያዩ የፈተና ጣቢያዎች ላይ ተዘዋውረው የመውጫ ፈተና አሰጣጡን ተመልክተዋል። የመውጫ ፈተና ዝግጅትና አስተባባሪ የሆኑት...
Read more

የኢንስቲትዩቱ ሴኔት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ። *****ሰኔ11/ 2017 ዓ.ም*****

የኢንስቲትዩቱ ሴኔት የ2017 ዓ.ም የስልጠና ጊዜ በሚመረቁ ሰልጣኞች ጉዳይና በኢንስቲትዩቱ አካዳሚክ መምህራን የደረጃ ዕድገት ጉዳይ ተወያይቶ ወሳኔ ሰጥቷል። ከኢንስቲትዩቱ ዋናው ግቢና የሳተላይት ካምፓሶች፣...
Read more

ጥራት ማረጋገጥ ዓላማው ያደረገው የኢንስቲትዩቱ “ፋካሊቲ ቱር” በአግሮ ፕሮሰሲንግ ፋካሊቲ ተካሄደ። ********ግንቦት7/2017******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ተልዕኮዎቹን በጥራት ለመፈጸም ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ሲሆን ለጥራት የሚያግዝ በየፋካሊቲዎች ያሉ ተግባራትን በመገምገም መፍትሄ የሚያስቀምጥ ፋካሊቲ ቱር...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ትብብር ለመፍጠር ያለመ ጉብኝት ተካሄደ። ******ሚያዚያ 17/2017******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እና ማኔጅመንት አባላት በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጉብኝት አካሂደዋል። ጉብኝቱ የተሰናዳው አብሮ ለመስራት የሚያስችል...
Read more

ስኬታማ የፈጠራ ውጤት ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ትኩረት ተሰጥቷል ዱራሜ፤ሚያዝያ 18/2017(ኢዜአ) :-ስኬታማ የፈጠራ ውጤቶች ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ትኩረት መስጠቱን የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስትቲዩት አስታወቀ፡፡

ስኬታማ የፈጠራ ውጤት ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ትኩረት ተሰጥቷል ዱራሜ፤ሚያዝያ 18/2017(ኢዜአ) :-ስኬታማ የፈጠራ ውጤቶች ባለቤቶችን ለመደገፍና ለማብቃት ትኩረት መስጠቱን የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና...
Read more