20ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኢንስቲትዩቱ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ::

20ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ቀን በኢንስቲትዩቱ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ። ******ህዳር 29/2018****** "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረብሄራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በአገራችን ለ20 ጊዜ የተከበረው የኢትዮጵያ ብሄር...
Read more

ኢንስቲትዩቱ የብየዳ ሙያተኞችን በስፋት ማሰልጠኑን እንደሚቀጥል ተገለጸ።

ኢንስቲትዩቱ የብየዳ ሙያተኞችን በስፋት ማሰልጠኑን እንደሚቀጥል ተገለጸ። ***ህዳር 22/2018* የኢፌዲሪ ቴስኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በፊሌት ዌልዲንግ (fillet Welding) በሞጁል 1 እና 2 የዓለምአቀፍ የብየዳ ስልጠና...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጋር የቢዝነስ ፓርትነርሺፕ መመስረት በሚችልበት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

ኢንስቲትዩቱ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጋር የቢዝነስ ፓርትነርሺፕ መመስረት በሚችልበት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። ******ህዳር 16/2018***** የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ከሳፋሪኮም...
Read more

ኢንስቲትዩቱ በመጀሪያው ሩብ ዓመት በርካታ ውጤቶች ማስመዝገቡ ተገለጸ።

ኢንስቲትዩቱ በመጀሪያው ሩብ ዓመት በርካታ ውጤቶች ማስመዝገቡ ተገለጸ። *******ህዳር8/2018****** የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት 2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ውይይት ተካሄደ። ውይይቱን...
Read more

በኢንስቲትዩቱ የተሰሩ ለአገራችን የመጀመሪያ የሆኑ ተኪ ቴክኖሎጂዎች ይፋ ተደረጉ።

በኢንስቲትዩቱ የተሰሩ ለአገራችን የመጀመሪያ የሆኑ ተኪ ቴክኖሎጂዎች ይፋ ተደረጉ። **********ጥቅምት 19/2018********* የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በራስ አቅም የተመረቱ ተኪ የቴክኖሎጂ ምርቶችን ያስተዋወቀበት መርሀግብር...
Read more

ኢንስቲትዩቱ ለማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎቹ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እውቅና አገኘ።

ኢንስቲትዩቱ ለማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎቹ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እውቅና አገኘ።******ጥቅምት* 12/2018 ዓ.ም*****የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2017ዓ/ም በሠራቸው የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎች የበጎ...
Read more

የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ የኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፍ የ2018 በጀት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ከስራ ክፍሎት በቀረበ ሪፖርት መሠረት ገምግመዋል።

‘’ተሞክረው የማያውቁ ከውጭ የሚገቡ ቴክኖሎጂዎችን የሚተኩ የፈጠራ ስራዎችን በሩብ ዓመቱ መፍጠር ተችሏል" (የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጸዳለ ተክሉ) ******መስከረም 30/2018ዓ.ም***** የቴክኖሎጂና ኢንተርፕራይዝ ልማት...
Read more

የኢንስቲትዩቱ የ2018 ዓ/ም ሳምንታዊ የጥናትና ምርምር ምርምር ጉባኤ ተጀምሯል::

"ኢንስቲትዩቱ በሳምንታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤዎች በዓለም እና በአገራችን የወደፊቷ አበይት ክስተቶች (Mega Trends) ላይ ትኩረት አድርጎ ይሠራል" (ዶ/ር ሀብታሙ ሙሉጌታ- የጥናትና ምርምርና ማህበረሰብ...
Read more

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ።

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ። *********ሀምሌ 24/2017******* በ7ኛው ዓመት ብሄራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር 700ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ያለመችው አገራችን መርሀግብሩ...
Read more