ኢንስታትዩቱ በኢንተርኔት የማስተማሪያ ስልት (E-learning) የማስተማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅት

ኢንስታትዩቱ በኢንተርኔት የማስተማሪያ ስልት (E-learning) የማስተማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅት (Content Development) ያለበት ደረጃ ተገመገመ። የኢንስቲትዩቱ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዋና ዳይሬክተር #ሐፍቶም_ገ_እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር)...