Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

ኢንስታትዩቱ በኢንተርኔት የማስተማሪያ ስልት (E-learning) የማስተማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅት

May 17, 2024 @ 8:00 am - 5:00 pm

ኢንስታትዩቱ በኢንተርኔት የማስተማሪያ ስልት (E-learning) የማስተማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅት (Content Development) ያለበት ደረጃ ተገመገመ።
የኢንስቲትዩቱ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዋና ዳይሬክተር #ሐፍቶም_ገ_እግዚአብሔር (ረ/ፕሮፌሰር) በኢንስታትዩቱ የገጽ ለገጽን እና በኢንተርኔት የማስተማሪያ ስልት (E-learning) በማቀናጀት የሚሰጡ ስልናዎች ያሉበትን ሁኔታ ገምግመዋል። አሰልጣኞችም የተሳኩ ጅምርቻቸውን፣ ተጥዳሮቶችን እና በቀጣይ ቢስተካከሉ ያሏቸውን አቅርበዋል።
ኢንስቲትዩቱ የተሰጠውን ጥራት ያለው ስልጠና የመስጠት ተልዕኮ ለማሳካት ዘመኑ በሚጠይቀው የስሕጠና ስርዓት መሠረት የገጽለገጽ ስልጠናው እና የኢንተርኔት የማስተማሪያ ስልትን (E-learning) በማቀናጀት እያሰለጠነ እንደሚገኝ ጠቅሰዋል።…

See more

Details

Date:
May 17, 2024
Time:
8:00 am - 5:00 pm