“ትላንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና”
ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና!”
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባለፉት 7 ዓመታት በለውጡ መንግስት በተሰሩ ሥራዎች የተገኙ ስኬቶችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና የተጠሪ ተቋማቱ ከፍተኛ አመራርና ሠራተኞች ተገኝተዋል፡፡
የካቲት 24፤ 2017
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ በሚከተሉት የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይከታተሉን፡
በድረገጽ፡- http://mols.gov.et/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fdre_mols
ቲክቶክ:- tiktok.com/@mols_official