ለኢንስቲትዩቱ ሊደርሺፕ ልማት ማዕከል የግብዓት ድጋፍ ተደረገ::
ለኢንስቲትዩቱ ሊደርሺፕ ልማት ማዕከል የግብዓት ድጋፍ ተደረገ
***********መጋቢት 18/2017*****
የስልጠና መስጫ የሚያገለግሉ ወንበርና ጠረጴዛዎች ያካተተ ድጋፍ የተደረገ ሲሆን በቀጣይም የኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎች ድጋፍ ይደረጋል፡፡
በድጋፍ ርክክቡ ወቅት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ተገኝተው ለተደረገው ድጋፍ አመስግነዋል፡፡