የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት መደበኛውን ወርሃዊ የማለዳ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት መደበኛውን ወርሃዊ የማለዳ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት በየወሩ ማለዳ 1፡00 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ውይይት በክህሎት ልማት፣ ሥራ ዕድል ፈጠራና ሰላማዊ ኢንዱሰትሪ ግንኙነት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ፈጠራ በታከለበት አግባብ ለመፍታት ያለመ ነው።
በውይይቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያቤቱና የተጠሪ ተቋማት የካውንስል አባላት ተገኝተዋል።
ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ
በድረገጽ፡- http://mols.gov.et/
ቴሌግራም፦https://t.me/fdre_mols
ቲክቶክ:- tiktok.com/@mols_official
የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት https://lmis.gov.et