ኢንስቲትዩቱ ለማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎቹ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እውቅና አገኘ።
ኢንስቲትዩቱ ለማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎቹ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እውቅና አገኘ።
******ጥቅምት* 12/2018 ዓ.ም*****
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2017ዓ/ም በሠራቸው የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎች የበጎ ፈቃድአገልግሎት ዕውቅና ምስክር ወረቀት ከክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተበርክቶለታል።
ከተማው የአቅመ ደካማ ዜጎችን የኑሮ ሁኔታ የሚያሻሽሉ የልማት ስራዎች በስፋት ማከናወኑን ክብርት ከንቲባዋ በስነስርዓቱ ላይ ገልጸዋል።
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለወጣቶች የሙያ ስልጠናዎችን በመስጠት ሥራፈጣሪ እንዲሆኑ በማስቻል፣ የአቅመ ደካማ ቤቶችን በመስራት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን የሚያሳድጉባቸውን ድጋፎች በመደገፍ፣ ተቋማትን በቁሳቁስና በስልጠና በማጠናከር በርካታ ማህበራዊ አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል።
Website: https://www.ftveti.edu.et/
Youtube ; https://www.youtube.com/fdretvtinstitute
facebook https://www.facebook.com/TVTI.EDU.ET
Telegram; https://t.me/fdretvtinstitute
Tiktok; www.tiktok.com/@fdretvtistitute





