የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ።

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ።
*********ሀምሌ 24/2017*******
በ7ኛው ዓመት ብሄራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር 700ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ያለመችው አገራችን መርሀግብሩ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።
የኢንስቲትዩታችን አመራርና ሠራተኞችም በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 በተዘጋጀላቸው ቦታ ላይ አሻራቸውን አሳርፈዋል።
ችግኝ ከመትከልም በላይ የሆነ ፋይዳ ላለው ለዚህ አገራዊ አሻራ ኢንስቲትዩታችን በሁሉም አካባቢዎች ተከላውን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑ ተገልጿል።