ኢንስቲትዩቱ ለሠራተኞች የትንሳዔ በዓል መዋያ ስጦታ አበረከተ። *ሚያዚያ 9/2017****

ኢንስቲትዩቱ ለሠራተኞች የትንሳዔ በዓል መዋያ ስጦታ አበረከተ።
********* *ሚያዚያ 9/2017**** *******

የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የትንሳኤን ምክንያት በማድረግ 365 ለሚሆኑ የተቋሙ ሰራተኞች የበአል መዋያ የሚሆን ስጦታ አበርክቷል።

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ኢንስቲትዩቱ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው ቤተሰባዊነትን ለማጠናከር እና ከሰራተኞቹ ጎን መሆኑን ለማረጋገጥ ያዘጋጀው ቤተሰባዊ ስጦታ ነው ብለዋል።

ኢንስቲትዩቱ የሰራተኛውን የኑሮ ሁኔታ ለመደገፍ የሚያስችሉ ሥራዎች እያካሄደ መሆኑንና ይህም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውሰዋል።

ዌብሳይት http://www.ftveti.edu.et/
ዩቲዩብ http://www.youtube.com/fdretvtinstitute
ፌስቡክ https://www.facebook.com/TVTI.EDU.ET
ቴሌግራም https://t.me/fdretvtinstitute
ቲክቶክ www.tiktok.com/@fdretvtistitute

See Translation
+11
All reactions:

Girma Teresa and 31 others