3ኛው አህጉርአቀፍ የዌልዲንግ ፌደሬሽን ጉባኤ በመክፈቻ ቀን የጠዋት ፕሮግራም የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ለመለወጥ ቁልፍ ክህሎት የሆነው የብየዳ ሙያ መለወጥን ትኩረቱ ያደረገ የፓናል ውይይት ተካሂዷል።