ለኢንስቲትዩቱ ሊደርሺፕ ልማት ማዕከል የግብዓት ድጋፍ ተደረገ::

ለኢንስቲትዩቱ ሊደርሺፕ ልማት ማዕከል የግብዓት ድጋፍ ተደረገ
***********መጋቢት 18/2017*****
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ሊደርሺፕ ልማት ማዕከልን ለማጠናከር ሲድ ፕሮጀክት የግብዓት ድጋፍ አድርጓል።
የስልጠና መስጫ የሚያገለግሉ ወንበርና ጠረጴዛዎች ያካተተ ድጋፍ የተደረገ ሲሆን በቀጣይም የኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎች ድጋፍ ይደረጋል፡፡
በድጋፍ ርክክቡ ወቅት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር ተገኝተው ለተደረገው ድጋፍ አመስግነዋል፡፡