የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስፖርት ውድድር ፍጻሜውን አገኘ፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስፖርት ውድድር ፍጻሜውን አገኘ፡፡
****ጥር 27/2017******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩትን ጨምሮ 49 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ያሳተፈው እና በአዲስ አበባ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅት ሲካሔድ የሰነበተው ስፖርት ውድድር ዛሬ ፍጻሜን አግኝቷል፡፡
ኢንስቲትዩታችን በወርልድ ቴክዋንዶ ውድድር በሴቶች 2ኛ፣ በዚሁ ዘርፍ በወንድና በሴት ድምር ውጤት 3ኛ በመሆን አጠናቅቋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በቼዝ ውድድር 5ኛ ደረጃን የያዘበትን ውጤት አስመዝግቦ ውድድሩን በውጤታማነት አጠናቅቋል፡፡
ቲክቶክ @fdretvtistitute