በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት የቴክኒክና ሙያ ማዕከል (UNEVOC) ኢንስቲትዩቱን አባል አድርጎ መቀበሉን ገለጸ። *********ታህሳስ 14/201/*********
በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) ስር የቴክኒክና ሙያ ጉዳዮችን ትኩረቱ አድርጎ የሚሰራው UNEVOC ሀላፊ ፍሬደሪክ ሁብለር በጻፉት ደብዳቤ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩትን የድርጅቱ አባል ማዕከል አድርጎ እንደተቀበለ ገልጸዋል።
በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) አራት ትኩረት ከሚሹ ጉዳዮች አንዱ ቴክኒክና ሙያ መሆኑን የሚያስረዳው ድርጅቱ ስልጠናዎችን በማዘጋጀት፣ በማማከር ዓለምአቀፍ ትስስር በመፍጠር እንደሚሰራ ገልጿል።
ቲክቶክ @fdretvtistitute