ለአፍሪካ እድገት፤ ሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ልማት!
በዚህም በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች በግብርና ዘርፍ አተኩረው የሚሰሩ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ የሚያስችል ፕሮጀክት በፍጥነት ወደ ሥራ የሚገባበትን ሁኔታዎች በዝርዝር ተመልክተናል፡፡
ከዚህ ባሻገር በክህሎት ልማት መስኩ የሀገር በቀል እውቀትን ከሥራ ዕድል ፈጠራ ጋር በማሰናሰል ጥራት ያለው የሥራ ዕድል በመፍጠር ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እና ኢትዮጵያ እየሠራች ያለችው ሥራ ለሌሎችም ተሞክሮ እንደሚሆን በመግለጽ ተሞክሮውን ማስፋት ላይ የምንሰራ መሆኑን አረጋግጠዋል።
ክብርት ዶ/ር ማርታ ፍሪ የአፍሪካውያን ብቻ ሳይሆን የዓለም አጀንዳ በሆነው የክህሎት ልማትና ሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትብብር ለመስራት ላሳዩን ቁርጠኝነት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው!
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
Skills led job creation for Africa’s progress …
We are collaborating with the African Development Bank to enhance skills and youth employment. We had a productive meeting with HE Dr. Martha PHIRI, Director of the Human Capital, Youth and Skills Development Department at the African Development Bank. During our discussions, we explored how to swiftly implement a project aimed at supporting small and medium-sized enterprises in the agricultural sector, particularly in regions impacted by natural and human-made disasters.
In terms of skill development, we have agreed to establish a system for experience sharing within the sector to create quality job opportunities for citizens by integrating local knowledge with employment initiatives.
Thank you, Excellency Dr. Martha PHIRI, for your dedication to collaborating on skill development and job creation, which is not only vital for Africa but also resonates globally!