የክህሎት ኢትዮጵያ ተሳታፊዎች በቢዝነስ ዲዛይንና በእእምሮአዊ ንብረት ምዝገባ ላይ ያተኮረ ስልጠና እየወሰዱ ነው። ********ህዳር 19/2017 ዓ.ም*******

የክህሎት ኢትዮጵያ ሁለተኛው ዙር ተሳታፊዎች እየተሰጧቸው ካሉት የልል-ክህሎት ስልጠናዎች ውስጥ በቢዝነስ ዲዛይንና በእእምሮአዊ ንብረት ምዝገባ ላይ ያተኮረ ስልጠና በተለያየ ቡድን ሆነው እየወሰዱ ነው።
ስልጠናዎቹ ቴክኖሎጂስቶቹን ለቀጣይ ምዕራፍ ያዘጋጃሉ የተባለ ሲሆን ከኢትየጵያ የአእምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን እንዲሁም ከኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢንስቲትየት በመጡ ባለሙያዎች እየተሰጠ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል።
ቲክቶክ @fdretvtistitute