በክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በይፋ የተጀመረው የሰመር ካምፕ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።
በኤክስፖው ከ78 በላይ የተለያዩ ችግር ፈቺ ፈጠራዎች የቀረቡ ሲሆን የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ።
እርስዎም አዲስ አበባ ወሰን ወሰን አካባቢ በሚገኘው የምህንድስና ልህቀት ማዕከል በመገኘት ቴክኖሎጂዎችን እንዲጎበኙ፣ ትስስር እንዲፈጥሩ ተጋብዘዋል።