የኢንስቲትዩቱ የክረምት መርሐግብር ሠልጣኞች የመውጫ ፈተና እየወሰዱ ነው።
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የክረምት መርሐግብር ሰልጣኞች በኢንስቲትዩቱ ዋና ግቢ፣ በአዲግራት፣ በባህር ዳር፣ በራያ፣ ወልቂጤ እና በወሎ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የመውጫ ፈተናቸውን እየወሰዱ ይገኛሉ።