የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩቱን ጨምሮ የሥራና ክህሎት ተጠሪ ተቋማት በታሪካዊው ቀን አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ፡፡
ነሐሴ 17/2016ዓ/ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ብሔራዊ ፕሮግራም ላይ የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩቱን ጨምሮ የሥራና ክህሎት ተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሙያተኞች አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ በዚህም ከ10 ሺህ በላይ የአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የጥላ ዛፍ ችግኞችን ተክለዋል፡፡
+19
All reactions:
You and 23 others