የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖቻችን አጋርነታቸውን እናሳዩ ይገኛሉ።
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት ለተጎዱ ወገኖቻችን አጋርነታቸውን እናሳዩ ይገኛሉ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ከድር እና ማኔጅመንታቸው እንዲሁም ሰራተኞች ድጋፋን ተቀላቅለዋል።
ኢንስቲትዩታችን ለተጎጂ ቤተሰቦች መጽናናትን ይመኛል።