የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአቢሲኒያ የሽልማት ድርጅት ባዘጋጀው የእውቅና መስጫ መርሃ ግብር ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ፡፡