በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት በደረሰው አደጋ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ኢንስቲትዩታችን አደጋው ለደረሰባቸው ዜጎችና ቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል፡፡