አገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና

አገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተናን በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሐምሌ 7/2016 አቀባበል እየተደረገ ነው።
ውድ ተፈታኞች በኢስቲትዩታችን መልካም ቆይታ እና መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!