Establishment of Ethiopian Technical and Vocational Institutions Administrators Council

የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና አመራሮች ካውንስል ግንቦት 21/2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ይመሰረታል።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የአገራችንን ቴክኒክና ሙያ ዘርፍ በማስተሳሰር ጠንካራ ዘርፍ ለመፍጠር የሚያስችል የቴክኒክና ሙያ አመራሮች ካውንስል ‘’ብቁ መሪነት ለቴክኒክና ሙያ ልህቀት’’ በሚል መሪ ቃል ግንቦት 21/2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ካፒታል ሆቴል በይፋ ይመሰርታሉ።
Ethiopian technical and vocational training leaders council will be established in Addis Ababa on May 21/2016
Ministry of Labour and Skill in collaboration with FDRE technical and vocational training institute will establish a council of technical and vocational leaders that can unite our country’s technical and vocational sectors to create a strong sector under the slogan “Qualified leadership for technical and vocational excellence” on May 21/2016 E/C in Addis Ababa Capital Hotel.