የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ከጀርመን መንግስት ተራድኦ ድርጅት (GIZ) ጋር በመተባበር ከፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት፣ ኤጀንሲ እና ከምህንድስና ብቃት ማዕከል ለተውጣጡ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የአመራርነት ጥበብ (leadership) ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

Federal TVET Institute

August, 15, 2019

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ከጀርመን መንግስት ተራድኦ ድርጅት (GIZ) ጋር በመተባበር ከፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት፣ ኤጀንሲ እና ከምህንድስና ብቃት ማዕከል ለተውጣጡ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የአመራርነት ጥበብ (leadership) ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡

የስልጠና ፕሮግራሙ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር አብዲዋሳ አብዱላሒ በንግግር ከፍተዋል፡፡

ስልጠናው ከዛሬ ነሐሴ9/2011 ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን ስልጠናውን Center for Creative Leadership (CCL) የተባለ ድርጅት እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡

Ministry of Science and Higher Education (MoSHE), in collaboration with GIZ, is giving leadership training for Federal TVET Institute, Federal TVET Agency and Center for Excellency for Engineering (CEE) Director Generals, Directors and Team leaders.

State minister Abdiwasa Abdulahi (Dr.) opened the training by remarking integration in leadership is important. 

The training is being delivered by Center for Creative Leadership (CCL) and continues for the three consecutive days (August, 15, 2019)  

Don't forget to visit our Facebook page for other News and Updates!
https://www.facebook.com/tveti