የኢንስቲትዩቱ የፋካሊቲ ዲኖችና ምክትል ዲኖች የ6 ወራት አፈጻጸማቸውን ገመገሙ፡፡

Federal TVET Institute

ጥር1/2012

የአካዳሚክ ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሀፍቶም ገ/እግዚአብሔር በመሩት በዚህ መድረክ በ2012 በጀት ዓመት በ6 ወራት የተከናወኑ ተግባራት መልካም ተሞክሮዎች፣ ያልተከናወኑ ተግባራት እና ተግዳሮቶች ተገምግመዋል፡፡ 

በቀሪ ወራትም የሚከናወኑ ተግባራት ላይ የጋራ ተግባባት ተወስዷል፡፡

Faculty Deans, vise Deans, of the Institute discussed over 6-month performances of the academic division.   

The discussion, led by Deputy Director General for Academics, Mr. Haftom G/Egziabher, is mainly focusses on strengths, weaknesses and duties to be done on the remaining six months.

 


Don't forget to visit our Facebook page for other News and Updates!
https://www.facebook.com/tveti