በኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው ለውጥ እና የመንግስት ሰራተኛው ሚና

Federal TVET Institute

December 18, 2019

የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት መምህራንና ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተሻለ በሬቻ ‹‹በኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው ለውጥ እና የመንግስት ሰራተኛው ሚና›› በሚል ርዕስ የመወያ ሰነድ አቅርበዋል፡፡

በመድረኩ እንደተገለፀው የውይይቱ አላማ ሁለት ሲሆን አንደኛ ሁሉም ህብረተሰብ ለውጡን በተመለከተ ተቀራራቢ የሆነ መግባባት እንዲይዝ ሲሆን ሁለተኛው ለውጡን ለማስቀጠል ሁሉም የበኩሉን ግብአት እንዲጨምር ለማስቻል ነው ተብሏል፡፡

 


Don't forget to visit our Facebook page for other News and Updates!
https://www.facebook.com/tveti