General Instructions for Examination / Assessment
ለፈተና / ለምዘና የሚሰጡ አጠቃላይ መመሪያዎች
- Read all instructions carefully before commencing the examination.
ፈተናውን ከመጀመርዎ በፊት ሁሉንም መመሪያዎች በጥንቃቄ ያንብቡ። - Keep your official identification clearly visible on the table at all times.
ሕጋዊ መታወቂያዎትን በጠረጴዛው ላይ በግልጽ እንዲታይ ያድርጉ። - Communication between candidates is strictly prohibited during the examination.
በፈተና ወቅት በተፈታኞች መካከል ማንኛውም ዓይነት ንግግር ወይም መገናኘት በጥብቅ የተከለከለ ነው። - Electronic devices phones, smartwatches, earphones, etc. are strictly prohibited.
ማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ ሞባይል ስልኮች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ የጆሮ ማዳመጫዎች ወደ ፈተና ክፍል ማስገባት አይፈቀድም። - Any academic misconduct will result in disciplinary action.
ኮፒ ማድረግ ወይም ማንኛውም ማጭበርበር የዲሲፕሊን እርምጃ ያስከትላል። - Answer all questions and follow instructions carefully.
ሁሉንም ጥያቄዎች ይመልሱ እና መመሪያዎችን ይከተሉ። - Cooperate with invigilators and security personnel.
ለአስተባባሪዎች እና የፀጥታ አካላት ሙሉ ትብብር ያድርጉ። - Raise your hand if you need assistance.
እርዳታ ካስፈለገዎት እጅዎን ያንሱ።
MoE Assessment:
Open MoE
