የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ሥራ ሀላፊዎች በጨፋሮቢት የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ።

የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ሥራ ሀላፊዎች በጨፋሮቢት የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ።
*******ነሀሴ 22/2018*******
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የሥራ ሀላፊዎች በጨፋሮቢት ከተማ አስተዳደር አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል።
“ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው ሀገርአቀፍ አረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ኢንስቲትዩቱ በተለያዩ አካባቢዎች አሻራውን እያሳረፈ ሲሆን በጨፋ ሮቢትም ይህንኑ አከናውኗል።
ከዚህ መርሀግብር ጎን በጨፋሮቢት ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ጉብኝት ተካሂዷል።
በመርሀግብሩ ላይ የኢይስቲትዩቱ ማኔጅመንት አባላት፣ የዞን እና የከተማ መስተዳድር ሥራ ሀላፊዎች እና የአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፏል።