ተመራቂ ሰልጣኞች የመመረቂያ ስራዎቻቸውን (project) እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡

Federal TVET Institute

(ሰኔ13/2011)

የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት በሁሉም የትምህርት ክፍሎች ሰልጣኞች የመመረቂያ ስራዎቻቸውን (project) እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡

የማኑፋክቸሪንግ ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ ስራዎቻቸውን (project) በማቅረብ ላይ ናቸው፡፡

ተመራቂ ተማሪዎቹ የተለያየ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ማሽኖችን የሰሩ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ የበቆሎ መፈልፈያ፣ የፌሮ ማጠፊያ፣ ብሎኬት ማምረቻ ማሽን፣ የውሀ ማሸጊያ ፕላስቲክ በመፍጨት መልሶ ለሌላ ጥቅም ማዋል የሚያስችል ማሽን እና የተለያዩ ማሽኖችን ሰርተው አቅርበዋል፡፡

 


Don't forget to visit our Facebook page for other News and Updates!
https://www.facebook.com/tveti