በለውጥ መሳሪያዎች ዙሪያ በሁለት ዙሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

Federal TVET Institute

10/07/2011

የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት በለውጥ መሳሪያዎች ቅንጅታዊ አተገባበር ዙሪያ ለሰራተኞች በሁለት ዙር ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ 

የስልጠናው ዋና ዓላማ‹‹በለውጥመሳሪያዎች BSC, BPR, የዜጎች ቻርተርና ካይዘን ላይ የሰራተኛውን ግንዛቤ ማሳደግና ማነቃቃት ነው›› ያሉት የሪፎርምና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ተወካይ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ኃይለመስቀል ተሾመ ናቸው፡፡

 


Don't forget to visit our other Facebook page for other News and Updates!
https://www.facebook.com/tveti