ሳተላይት ተቋማቱ በአገርአቀፍ ውድድር ላይ አሸናፊ ለመሆን እየሰሩ ናቸው፡፡

Federal TVET Institute

(መጋቢት 23/2011)

የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት ሳተላይት ተቋማት በአገር አቀፍ ደረጃ ለሚካሔደው የቴክኖሎጂ፣ ክህሎት እና የጥናትና ምርምር ውድድር ላይ አሸናፊ ለመሆን እየሰሩ ናቸው፡፡ 


ከሳተላይት ተቋማቱ መካከል የአርባምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ወደክልል ሄደው የሚወዳደሩ ቴክኖሎጂዎችንና ምርምሮችን ለማግኘት የሚያስችል ውድድር በክላስተር ተቋሞቹ መካከል አካሂዷል፡፡

በውድድሩ ላይ በየዘርፉ አሸናፊ ለሆኑት የምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል፡፡

 


Don't forget to visit our other Facebook page for other News and Updates!
https://www.facebook.com/tveti